ስንክሳር * Sinksar in Eng and Amh

Қолданба арқылы сатып алу
10+
Жүктеп алынғандар
Контенттің жас шектеуі
Барлығы үшін
Скриншот кескіні
Скриншот кескіні
Скриншот кескіні
Скриншот кескіні
Скриншот кескіні
Скриншот кескіні
Скриншот кескіні
Скриншот кескіні
Скриншот кескіні
Скриншот кескіні

Осы қолданба туралы

በስመ አብ ወወልድ сатып алу үшін қажет!

ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው.
ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች, ከቅዱሳን ሰማዕታት, ከጻድቃን, ከነቢያት, ከሐዋርያት, ከሊቃነ ጳጳሳት, ከኤጲስቆጶሳት, ከመነኮሳትም ሁሉ ከገዳማውያንም ከገድሎቻቸው ከመላእከት አለቆችም ከድርሳናቸው የሰበሰቡትና ያቀነባበሩት አምላክን የወለደች እመቤታችን የከበረች ድንግል ማርያም ከአደረገቻቸው ድንቆች ተአምራቶችም የክብር ባለቤት የሆነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የበዓላቶቹን መታሰቢያ በዘመናት ሁሉ ከመስከረም መባቻ እስከ ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲትእንዲትእንዲሰመዉሰ

ይህንንም ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ዘመን ነው. የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእታው ከእኈ

ለዘላለሙ አሜን!!

የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴያችን ውስጥ በዋነኝነት ቅዱሳኑ እንዲራዱን እንዲያማልዱንም በሌላም መልኩ ከነሱ የክርስትና ህይወት በመነሳት እኛስ ምን ማረግ እንችላለን ከቅዱሳኑ ታሪክ ምንን እማራለው የሚለውን እንድናስብ ይረዳናል ብሎ በማሰብ እንዲሁም በብዙ መፅሃፈ ስንክሳርን ማግኘት በማይችሉ ምእመናን ጥያቄ መሰረት ይህን የሞባይል አፕሊኬሽን ለራሶ እንዲሁም ከጉዋደኞቾ, ቤተሰቦቾ, የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በመሆን ይጠቀሙበት ዘንድ ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፍ መፅሃፈ ስንክሳርን ጠቅለንም ባይሆን ፈጣሪ በፈቀደ የቻልነውን ሙሉውን ታሪክ ያልቻልነውን ደግሞ ዋና ታሪኩን ጨምቀን አቅርበናል.

እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ቢያንስ ከ3-10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም ውይይቶችን እኒዲያረጉበት እንመክራለን.

በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ 6 ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ናቸው
እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት:-
- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያያያ
- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው

ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን
ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን

አሜን!!

Қабылданбайсыз ба? ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ዑካፋይ ዑልሁ ይህንንም ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን በማዘጋጀት የላቀ ሚና ለተገበረው ለዲ / ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው.

ዲ / ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ባቀበለው መጠን ጎንደር በሚገኘዉ በዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ የቅዱሳን ታሪክ በመማር, በማንበብ, በመተርጎም, በመፃፍ, በማዘጋጀት እና በማስተማር ጭምር የኖረ የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ነው. ይህንንም እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ, በቴሌ ግራም እንዲሁም ለኛም በነፃ ሰጥቶን እኛም ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ ህዝበ ክርስቲያኑን ለማስተማር እና የቅዱሳን በረከትንም ለኛም ላንባቢውም እንድንካፈል በአፕሊኬሽን መልክ አቅርበናል.

ስንክሳር * Синксар - (Әулиелердің өмірі) амхар және ағылшын тілдерінде.

ስንክሳር(የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Синксар(Synaxarium) православиелік тевахедо шіркеуі

Әке, Ұл және Киелі Рухтың атымен, Бір Алла Әумин!

Синаксарийден немесе христиан әулиелерінің тарихынан және өмірінен үйрену және христиандықты жақсарту үшін, әсіресе православиелік Тевахедо шіркеуінің өмірінде біз сізге кітапты оқуға кеңес береміз және кітапты осы жерден оқи алмағандарыңыз үшін. бұл оқиғаны суреттейтін суреттері бар негізгі оқиғаларды қамтитын қолданба.

Әулиелердің көпшілігі Шығыс православие шіркеуінен.

Бұл шығыс православиелік қауымы алты автоцефалдық шіркеуден тұрады:
- Эфиопиялық православиелік Тевахедо шіркеуі,
- Александрия Копт православие шіркеуі,
- Антиохиядағы сириялық православие шіркеуі,
- Армян апостолдық шіркеуі,
- Эритрея православиелік Тевахедо шіркеуі және
- Маланкара православиелік сириялық шіркеуі.

- Амхар және ағылшын тілдерінде.

Оқуды жалғастырыңыз, оқығандарыңызды басқа христиандармен талқылаңыз және қолданбаны әлемдегі барлық христиандар үшін бөлісуді жалғастырыңыз.
Жаңартылған күні
2024 ж. 24 қаң.

Дерек қауіпсіздігі

Қауіпсіздік ұғымы әзірлеушілердің деректеріңізді қалай жинап, бөлісетінін түсінуден басталады. Дерек құпиялығы мен қауіпсіздік шаралары қолданбаңыздың пайдаланылуына, аймағыңыз бен жасыңызға байланысты әртүрлі болуы мүмкін. Бұл ақпаратты әзірлеуші ұсынды және оны өзгертіп тұруы мүмкін.
Үшінші тараппен ешбір дерек бөлісілмейді.
Әзірлеушілердің деректерді бөлісу бойынша мәлімдемесі туралы толық ақпарат алыңыз.
Деректер жиналмады.
Әзірлеушілердің деректерді жинау бойынша мәлімдемесі туралы толық ақпарат алыңыз.

Жаңалықтар

- ማስታወቂያዎች የለውም
- ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ ተደርጓል
- የየቀን ስንክሳር በኖቲፊኬሽን እንዲደርሶት ተደርጓል
- የየወሩን ስንክሳር ወደታች የየቁኑን ደግሞ ወደ ጎን ስክሮል እያረጉ ማየት እንዲችሉ ተደርጓል
- የየቀኑን ስንክሳር ለማየት ያስችላል
- የእንግሊዘኛው ስንክሳር ተካትቷል
- የአፕሊኬሽኑ መጠን ተቀንስዋል
- የቅዱሳን ስዕላት ከነታሪኮቻቸው
- ቅዱሳን የሚውሉበት ቀን ከነታሪኩ
- ፅሁፉን ማስተለቅ ማሳነስ ያስችላል
- ታሪኩን ሼር ማድረግ ያስችላል
- የወሩን ብቻ ለማየት ያስችላል
- The English Synaxarium is Added