Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

4.7
리뷰 407개
10만+
다운로드
콘텐츠 등급
전체이용가
스크린샷 이미지
스크린샷 이미지
스크린샷 이미지
스크린샷 이미지
스크린샷 이미지
스크린샷 이미지
스크린샷 이미지
스크린샷 이미지

앱 정보

* የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘርፍ ይቀርባሉ። "
* የወደዷቸውን መዝሙራት ለብቻ ማግኘት ይችላሉ
* አዳዲስ መዝሙር ግጥሞችን ለማግኘት ዝርዝሩ ላይ ወደታች ማድረግ ይችላሉ።
* የመዝሙራት ግጥሞች አንድ ጊዜ ወደስልክዎ ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል። ከዚያ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይቻላል።
* የመዝሙራት ግጥሞችን በቁጥር፥ በርዕስ፥ በመደብና በመለያ መፈለግ ይቻላል።
* የመዝሙራት ግጥሞችን ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ
* ግጥም ግጥም ግጥም የመዝሙራት በመጻፍና ለእኛ ለእኛ በመላክ ከግምገማ በኋላ በኋላ እንዲለቀቅ ማድረግ ይችላሉ።።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቈላላን
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።

ለወደፊት የታሰቡ
* የድምጽ መዝሙራትን ማካተት
* ያበረከቷቸውን መዝሙራት ማየት
업데이트 날짜
2022. 12. 17.

데이터 보안

보안은 개발자가 데이터를 수집 및 공유하는 방식을 파악하는 것에서 시작됩니다. 데이터 개인 정보 보호 및 보안 관행은 사용자의 앱 사용, 지역, 연령에 따라 다를 수 있습니다. 이는 개발자가 제공한 정보이며 추후 업데이트될 수 있습니다.
제3자와 공유되는 데이터 없음
개발자가 어떻게 공유를 선언하는지 자세히 알아보세요.
수집된 데이터가 없습니다.
개발자가 어떻게 수집을 선언하는지 자세히 알아보세요.

평가 및 리뷰

4.7
리뷰 398개

새로운 기능

* የተበረከቱ መዝሙራትን ለማረም የሚያችል ገጽ ተጨምሯል።
* መዝሙራትን በቀላሉ ለማበርከት የሚያስችሉ አጋዥ ቃላት (ለምሳሌ [አዝ...] ፪x ፫x ፬x) ተጨምረዋል።
* መዝሙራትን ሲያበረክቱ ዓይነቱ ሲመረጥ የነበረው ብልሽት ተስተካልሏል።

ባለፈው የተስተካከሉና የተጨመሩ
* መዝሙራት ባዶ የሚሆኑት ብልሽት ተስተካክለዋል።
* ከመዝሙራት ግጥም በተጨማሪ ድምጹንና ቪዲዮውን ከዩትዩብ አብረው መመልከት ይችላሉ።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቻላል
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።
* መዝሙር ማበርከት እንደገና እንዲቻል ተደርጓል።
* መዝሙራትን ለማጋራት አዲስ ምልክት (አይከን) ተጨምሯል።
* የተመረጡ መዝሙራት በትክክል ይታያሉ። ከምርጫም የልብ ምልክቱን በመንካት ማስወገድ ይቻላል።
* ሌሎች ብልሽቶች ተስተካክለዋል።