ስንክሳር * Sinksar in Eng and Amh

Nakupi v aplikaciji
10+
Prenosi
Kategorija vsebine
Primerno za vse
Slika posnetka zaslona
Slika posnetka zaslona
Slika posnetka zaslona
Slika posnetka zaslona
Slika posnetka zaslona
Slika posnetka zaslona
Slika posnetka zaslona
Slika posnetka zaslona
Slika posnetka zaslona
Slika posnetka zaslona

O tej aplikaciji

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!

ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው.
ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች, ከቅዱሳን ሰማዕታት, ከጻድቃን, ከነቢያት, ከሐዋርያት, ከሊቃነ ጳጳሳት, ከኤጲስቆጶሳት, ከመነኮሳትም ሁሉ ከገዳማውያንም ከገድሎቻቸው ከመላእከት አለቆችም ከድርሳናቸው የሰበሰቡትና ያቀነባበሩት አምላክን የወለደች እመቤታችን የከበረች ድንግል ማርያም ከአደረገቻቸው ድንቆች ተአምራቶችም የክብር ባለቤት የሆነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የበዓላቶቹን መታሰቢያ በዘመናት ሁሉ ከመስከረም መባቻ እስከ ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲያነቡት እል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲናን

ይህንንም ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ዘመን ነው. የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ከእኛው ከእኛ

ለዘላለሙ አሜን!!

የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴያችን ውስጥ በዋነኝነት ቅዱሳኑ እንዲራዱን እንዲያማልዱንም በሌላም መልኩ ከነሱ የክርስትና ህይወት በመነሳት እኛስ ምን ማረግ እንችላለን ከቅዱሳኑ ታሪክ ምንን እማራለው የሚለውን እንድናስብ ይረዳናል ብሎ በማሰብ እንዲሁም በብዙ መፅሃፈ ስንክሳርን ማግኘት በማይችሉ ምእመናን ጥያቄ መሰረት ይህን የሞባይል አፕሊኬሽን ለራሶ እንዲሁም ከጉዋደኞቾ, ቤተሰቦቾ, የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በመሆን ይጠቀሙበት ዘንድ ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፍ መፅሃፈ ስንክሳርን ጠቅለንም ባይሆን ፈጣሪ በፈቀደ የቻልነውን ሙሉውን ታሪክ ያልቻልነውን ደግሞ ዋና ታሪኩን ጨምቀን አቅርበናል.

እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ቢያንስ ከ3-10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም ውይይቶችን እኒዲያረጉበት እንመክራለን.

በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ 6 ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ናቸው
እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት:-
- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያያ
- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው

ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን
ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን

አሜን!!

Ali ste resnični? ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁ ይህንንም ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን በማዘጋጀት የላቀ ሚና ለተገበረው ለዲ / ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው.

ዲ / ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ባቀበለው መጠን ጎንደር በሚገኘዉ በዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ የቅዱሳን ታሪክ በመማር, በማንበብ, በመተርጎም, በመፃፍ, በማዘጋጀት እና በማስተማር ጭምር የኖረ የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ነው. ይህንንም እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ, በቴሌ ግራም እንዲሁም ለኛም በነፃ ሰጥቶን እኛም ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ ህዝበ ክርስቲያኑን ለማስተማር እና የቅዱሳን በረከትንም ለኛም ላንባቢውም እንድንካፈል በአፕሊኬሽን መልክ አቅርበናል.

ስንክሳር * Sinksar - (Življenja svetnikov) v amharskem in angleškem jeziku.

ስንክሳር(የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Sinksar (Synaxarium) Tewa Orthodox

V imenu Očeta, Sina in Svetega Duha, en Bog Amen!

Da bi se učili iz sinaksarija ali zgodovine in življenj krščanskih svetnikov ter se izboljšali v svojem krščanstvu, zlasti v življenju pravoslavne Tewahedo cerkve, vam toplo priporočamo, da preberete knjigo, in za tiste, ki niste mogli dostopati do knjige tukaj je aplikacija za to, ki vsebuje glavne zgodbe s slikami, ki ponazarjajo zgodbo.

Večina svetnikov je iz orientalske pravoslavne cerkve.

To orientalsko pravoslavno občestvo sestavlja šest avtokefalnih cerkva:
- etiopska pravoslavna cerkev Tewahedo,
- koptska pravoslavna cerkev v Aleksandriji,
- Sirijska pravoslavna cerkev v Antiohiji,
- Armenska apostolska cerkev,
- Eritrejska pravoslavna cerkev Tewahedo, in
- Malankarska pravoslavna sirska cerkev.

- V amharskem in angleškem jeziku.

Nadaljujte z branjem, razpravljajte o prebranem z drugimi kristjani in še naprej delite aplikacijo za vse kristjane sveta.
Posodobljeno dne
24. jan. 2024

Varnost podatkov

Razumevanje, kako razvijalci zbirajo in razkrivajo vaše podatke, je prvi korak do varnosti. Varovanje podatkov in zagotavljanje varnosti podatkov se morda razlikujeta glede na vašo uporabo, območje in starost. Razvijalec je zagotovil te podatke in jih bo sčasoma morda posodobil.
Podatki se ne razkrivajo drugim ponudnikom
Preberite več o tem, kako razvijalci najavijo deljenje.
Zbranih ni bilo nič podatkov.
Preberite več o tem, kako razvijalci najavijo zbiranje.

Kaj je novega

- ማስታወቂያዎች የለውም
- ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ ተደርጓል
- የየቀን ስንክሳር በኖቲፊኬሽን እንዲደርሶት ተደርጓል
- የየወሩን ስንክሳር ወደታች የየቁኑን ደግሞ ወደ ጎን ስክሮል እያረጉ ማየት እንዲችሉ ተደርጓል
- የየቀኑን ስንክሳር ለማየት ያስችላል
- የእንግሊዘኛው ስንክሳር ተካትቷል
- የአፕሊኬሽኑ መጠን ተቀንስዋል
- የቅዱሳን ስዕላት ከነታሪኮቻቸው
- ቅዱሳን የሚውሉበት ቀን ከነታሪኩ
- ፅሁፉን ማስተለቅ ማሳነስ ያስችላል
- ታሪኩን ሼር ማድረግ ያስችላል
- የወሩን ብቻ ለማየት ያስችላል
- The English Synaxarium is Added