ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk

3,4
70 mnenj
10 tis.+
Prenosi
Kategorija vsebine
Primerno za vse
Slika posnetka zaslona
Slika posnetka zaslona
Slika posnetka zaslona
Slika posnetka zaslona
Slika posnetka zaslona
Slika posnetka zaslona

O tej aplikaciji

«ፍኖተ ጽድቅ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ» በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ፣ ቀኖና ትውፊት መሠረት ዶግማ ቤተ ክርስቲያንን ጠብቆ ከ፲፪ በላይ ተካተውበት የቀረበ የመጻሕፍት መድብል።
የመጻሕፍት መድብል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ የትርጓሜ ሊቃውንት የተራቀቁባቸውን እና የተጠበቡባቸውን ሲወርዱ ሲወራረዱ ለእኛ የትርጓሜ የትርጓሜ መጻሕፍት ነው። ዐበይት ክፍሎች የተመደቡ መጻሕፍተ ቤተ ክርስቲያንን ይህ መድብል ምክርና ተግሳጽንም የያዘ ስለሆነ ብዙዎች እንደሚወዱት ተስፋ። ታትመው የቀረቡና እና ለኅትመት ዝግጁ የሆኑ መጻሕፍትም የተካተቱበት ስለሆነ ልዩ ያደርገዋል። በአዘጋጁ ከቀረቡ መጻሕፍት መካከል በቅብዐት ምንፍቅና አማኞች ለተጻፉ መጻሕፍት ተገቢ ምላሽ የተሰጠባቸውን «ደብረ አሚን - የሃይማኖት ተራራ» እና «ፍኖተ ጽድቅ - የእውነት ጎዳና» አካተናል። በተጨማሪም አዘጋጁ የጻፋቸው የተለያዩ ወጎች ፣ ትምህርቶችና ግጥሞችም ምክርና ተግሳጽን በስፋት አካተው ቀርበውበታል ከእግዚአብሔር ለምን እንርቃለን? እግዚአብሔርስ ከእኛ ለምን ይርቃል? የሚለውን መሠረታዊ ጥያቄ የሚመልስ እና ወደ ንስሐ የሚመራ «ለምን ርቀህ ቆምህ?» የተሰኘው የአዘጋጁ መጽሐፍም በዚሁ መድብል ውስጥ ነው። እነዚህ የአዘጋጁ መጻሕፍት ገበያ ላይ የማይገኙ መሆናቸው ይህን መተግበሪያ ልዩ ያደርገዋል።
ይህ መተግበሪያ በተጨማሪነት ቤተ ክርስቲያናችን ከዓመት እስከ ዓመት ድንቅ መጻሕፍት ሃይማኖተ አበውንና መጽሐፈ ስንክሳርን ያካተተ።
ይህ መተግበሪያ የያዛቸው መጻሕፍት ዝርዝር

፩. የአንድምታ ትርጓሜ ክፍል
- የጸሎተ ሃይማኖት አንድምታ ትርጓሜ።
-የውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ።
- የቅዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ።
- የአራቱ ወንጌል አንድምታ ትርጓሜ።

፪. የአዘጋጁ መጻሕፍት ክፍል
- ደብረ አሚን
- ፍኖተ ጽድቅ
- ለምን ርቀህ ቆምህ?
- አማኞችን ማጽናትና ማበርታት
- ወጎች
- ትምህርቶች
- ግጥሞች

፫. ሌሎች መጻሕፍት ክፍል።
- ሃይማኖተ አበው
- መጽሐፈ ስንክሳር
- ፍኖተ እግዚአብሔር
Posodobljeno dne
31. okt. 2020

Varnost podatkov

Razumevanje, kako razvijalci zbirajo in razkrivajo vaše podatke, je prvi korak do varnosti. Varovanje podatkov in zagotavljanje varnosti podatkov se morda razlikujeta glede na vašo uporabo, območje in starost. Razvijalec je zagotovil te podatke in jih bo sčasoma morda posodobil.
Podatki se ne razkrivajo drugim ponudnikom
Preberite več o tem, kako razvijalci najavijo deljenje.
Zbranih ni bilo nič podatkov.
Preberite več o tem, kako razvijalci najavijo zbiranje.
Podatki so šifrirani med prenosom
Podatkov ni mogoče izbrisati

Kaj je novega

Target API 29 (Android 10) updated