ስንክሳር * Sinksar in Eng and Amh

应用内购商品
10+
次下载
内容分级
适合所有人
屏幕截图图片
屏幕截图图片
屏幕截图图片
屏幕截图图片
屏幕截图图片
屏幕截图图片
屏幕截图图片
屏幕截图图片
屏幕截图图片
屏幕截图图片

关于此应用

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!

ስንክሳርማለትየእግዚአብሔርንረድኤትአጋዥበማድረግበበጎስጦታውምየተሰበሰበማለትነው。
ይህሃይማኖቶታቸውየቀናየከበሩአባቶች,ከቅዱሳንሰማዕታት,ከጻድቃን,ከነቢያት,ከሐዋርያት,ከሊቃነጳጳሳት,ከኤጲስቆጶሳት,ከመነኮሳትምሁሉከገዳማውያንምከገድሎቻቸውከመላእከትአለቆችምከድርሳናቸውየሰበሰቡትናያቀነባበሩትአምላክንየወለደችእመቤታችንየከበረችድንግልማርያምከአደረገቻቸውድንቆችተአምራቶችምየክብርባለቤትየሆነየመድኃኒታችንኢየሱስክርስቶስየበዓላቶቹንመታሰቢያበዘመናትሁሉከመስከረምመባቻ从

ይህንንምቅዱስመጽሐፍሰብስበውያቀነባበሩትበሽህሦስትመቶንጹሐንበሆኑሰማዕታትዘመንነው。 የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸውኛ ከኋኢ ከኋኢ አባቶቻችን ጸሎታቸውና

ለዘላለሙአሜን!!

የቅዱሳንንታሪክለማንበብከታሪካቸውምለመማርእኛምበክርስትናህይወታችንእንዲሁምበእለትተእለትየኑሮእንቅስቃሴያችንውስጥበዋነኝነትቅዱሳኑእንዲራዱንእንዲያማልዱንምበሌላምመልኩከነሱየክርስትናህይወትበመነሳትእኛስምንማረግእንችላለንከቅዱሳኑታሪክምንንእማራለውየሚለውንእንድናስብይረዳናልብሎበማሰብእንዲሁምበብዙመፅሃፈስንክሳርንማግኘትበማይችሉምእመናንጥያቄመሰረትይህንየሞባይልአፕሊኬሽንለራሶ እንዲሁምከጉዋደኞቾ,ቤተሰቦቾ,የስራባልደረቦቾባጠቃላይከወዳጅዘመዶቾጋርበመሆንይጠቀሙበትዘንድትልቁንየቤተክርስቲያንመፅሃፍመፅሃፈስንክሳርንጠቅለንምባይሆንፈጣሪበፈቀደየቻልነውንሙሉውንታሪክያልቻልነውንደግሞዋናታሪኩንጨምቀንአቅርበናል。

እርሶምእኝህንመንፈሳዊታሮኮችሰአትመድበውበቀንቢያንስከ3-10ደቂቃወስደውየእለቱን的ስንክሳርእንዲያነቡእንዲማሩበትከወዳጆቾጋርምውይይቶችንእኒዲያረጉበትእንመክራለን。

በዚህአፕሊኬሽንውስጥየተካተቱትብዙሃኑቅዱሳንከ6ቱእህታማማችኦርቶዶክስእምነትተከታይአብያተክርስትያናትናቸው
እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት:-
- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርንቲያስ
- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

ያንብቡያነበቡትንምከሌሎችክርስቲያኖችጋርበመሆንይወያ​​ዩበት - አፕሊኬሽኑንምለሌላቸውያካፍሉዋቸው

ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን
ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን

አሜን!!

በዚህ እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ? ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋ዁ ኍሢ ይህንንምስራሰርቶለማጠናቀቅአመታትንየፈጀሲሆንበዚህስራላይአብዛኞቹንፅሁፎቹንበማዘጋጀትየላቀሚናለተገበረውለዲ/ንዮርዳኖስአበበምስጋናችንከልብነው。

ዲ/ንዮርዳኖስምለብዙአመታትእድሜውንሙሉመንፈስቅዱስባቀበለውመጠንጎንደርበሚገኘዉበዝክረቅዱሳንጉባኤየቅዱሳንታሪክበመማር,በማንበብ,በመተርጎም,በመፃፍ,በማዘጋጀትእናበማስተማርጭምርየኖረየቤተክርስቲያናችንአገልጋይነው。 ይህንንምእርሱያዘጋጃቸውንፅሁፎችበነፃምዕመንንለማስተማርበፌስቡክ,በቴሌግራምእንዲሁምለኛምበነፃሰጥቶንእኛምዘመኑንበሚዋጅመልኩህዝበክርስቲያኑንለማስተማርእናየቅዱሳንበረከትንምለኛምላንባቢውምእንድንካፈልበአፕሊኬሽንመልክአቅርበናል。

ስንክሳር * Sinksar - (圣徒的生活)阿姆哈拉语和英语。

ስንክሳር(የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Sinksar(Synaxarium) 东正教 Tewahe

奉父、子、圣灵的名,独一的神阿们!

为了从 Synaxarium 或基督教圣徒的历史和生活中学习,并在您的基督教中变得更好,尤其是在东正教 Tewahedo 教会生活中,我们强烈建议您阅读这本书,对于那些无法在此处访问这本书的人是它的应用程序,其中包含主要故事和说明故事的图片。

大多数圣徒来自东方正教会。

这个东方东正教圣餐由六个独立的教堂组成:
- 埃塞俄比亚东正教 Tewahedo 教堂,
- 亚历山大科普特东正教教堂,
- 安条克叙利亚东正教教堂,
- 亚美尼亚使徒教会,
- 厄立特里亚东正教 Tewahedo 教堂,以及
- 马兰卡拉东正教叙利亚教堂。

- 阿姆哈拉语和英语。

继续阅读,与其他基督徒讨论您所阅读的内容,并继续为世界上所有的基督徒分享该应用程序。
更新日期
2024年1月24日

数据安全

安全始于了解开发者如何收集和分享数据。数据隐私保护和安全措施可能会因您的使用情况、所在地区和用户年龄而异。此类信息由开发者提供,可能会随时间更新。
不与第三方分享任何数据
详细了解开发者如何声明数据分享事宜
不会收集任何数据
详细了解开发者如何声明数据收集事宜

新功能

- ማስታወቂያዎች የለውም
- ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ ተደርጓል
- የየቀን ስንክሳር በኖቲፊኬሽን እንዲደርሶት ተደርጓል
- የየወሩን ስንክሳር ወደታች የየቁኑን ደግሞ ወደ ጎን ስክሮል እያረጉ ማየት እንዲችሉ ተደርጓል
- የየቀኑን ስንክሳር ለማየት ያስችላል
- የእንግሊዘኛው ስንክሳር ተካትቷል
- የአፕሊኬሽኑ መጠን ተቀንስዋል
- የቅዱሳን ስዕላት ከነታሪኮቻቸው
- ቅዱሳን የሚውሉበት ቀን ከነታሪኩ
- ፅሁፉን ማስተለቅ ማሳነስ ያስችላል
- ታሪኩን ሼር ማድረግ ያስችላል
- የወሩን ብቻ ለማየት ያስችላል
- The English Synaxarium is Added