ስንክሳር * Sinksar in Eng and Amh

Ukuthenga ngaphakathi nohlelo
10+
Okudawunilodiwe
Isilinganiselwa sokuqukethwe
Wonke umuntu
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini

Mayelana nalolu hlelo lokusebenza

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!

ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውበም የሰለሰበም የሰለሰበም የተለሰው በ
ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች, ከቅዱሳን ሰማዕታት, ከጻድቃን, ከነቢያት, ከሐዋርያት, ከሊቃነ ጳጳሳት, ከኤጲስቆጶሳት, ከመነኮሳትም ሁሉ ከገዳማውያንም ከገድሎቻቸው ከመላእከት አለቆችም ከድርሳናቸው የሰበሰቡትና ያቀነባበሩት አምላክን የወለደች እመቤታችን የከበረች ድንግል ማርያም ከአደረገቻቸው ድንቆች ተአምራቶችም የክብር ባለቤት የሆነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የበዓላቶቹን መታሰቢያ በዘመናት ሁሉ ከመስከረም መባቻ እስከ ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲሰሙትም ይሆን ዘንዘጋድ ጋንድ

ይህንንም ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ መን በሆኑ ። የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ጋር ይኑር።

ለዘላለሙ አሜን!!

የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴያችን ውስጥ በዋነኝነት ቅዱሳኑ እንዲራዱን እንዲያማልዱንም በሌላም መልኩ ከነሱ የክርስትና ህይወት በመነሳት እኛስ ምን ማረግ እንችላለን ከቅዱሳኑ ታሪክ ምንን እማራለው የሚለውን እንድናስብ ይረዳናል ብሎ በማሰብ እንዲሁም በብዙ መፅሃፈ ስንክሳርን ማግኘት በማይችሉ ምእመናን ጥያቄ መሰረት ይህን የሞባይል አፕሊኬሽን ለራሶ እንዲሁም ከጉዋደኞቾ, ቤተሰቦቾ, የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በመሆን ይጠቀሙበት ዘንድ ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፍ መፅሃፈ ስንክሳርን ጠቅለንም ባይሆን ፈጣሪ በፈቀደ የቻልነውን ሙሉውን ታሪክ ያልቻልነውን ደግሞ ዋና ታሪኩን ጨምቀን አቅርበናል.

እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ቢያንስ ከ3-10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም ውይይቶችን እኒዲያረጉበት እንመክራለን.

በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ 6 ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ናቸው
እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት:-
- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- I-oda ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- I-order ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊḫራራላህ

ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን
ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን

አሜን!!

በዚህ እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ? ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁኑ። ይህንንም ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን በማዘጋጀት የላቀ ሚና ለተገበረው ለዲ / ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው.

ዲ / ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ባቀበለው መጠን ጎንደር በሚገኘዉ በዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ የቅዱሳን ታሪክ በመማር, በማንበብ, በመተርጎም, በመፃፍ, በማዘጋጀት እና በማስተማር ጭምር የኖረ የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ነው. ይህንንም እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ, በቴሌ ግራም እንዲሁም ለኛም በነፃ ሰጥቶን እኛም ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ ህዝበ ክርስቲያኑን ለማስተማር እና የቅዱሳን በረከትንም ለኛም ላንባቢውም እንድንካፈል በአፕሊኬሽን መልክ አቅርበናል.

ስንክሳር * Sinksar - (Izimpilo Zabangcwele) ngesi-Amharic nolimi lwesiNgisi.

ስንክሳር(የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Sinksar(Synaxarium) the Orthodox Tewahedo Church

Egameni likaYise, neleNdodana, nelikaMoya oNgcwele, uNkulunkulu oyedwa Amen!

Ukuze ufunde ku-Synaxarium noma umlando kanye Nokuphila Kwabangcwele BamaKristu futhi ube ngcono ebuKristwini bakho ikakhulukazi empilweni yeSonto Lobu-Orthodox Tewahedo sincoma kakhulu ukuthi uyifunde le ncwadi, nakulabo abangakwazi ukufinyelela le ncwadi lapha. iyi-App yayo equkethe izindaba eziphambili ezinezithombe ezibonisa indaba.

Iningi labaNgcwele livela eSontweni Lobu-Orthodox LaseMpumalanga.

Lesi sidlo se-Oriental Orthodox sakhiwe amasonto ayisithupha azimele:
- I-Ethiopian Orthodox Tewahedo Church,
- ISonto LamaCoptic Orthodox lase-Alexandria,
- I-Syriac Orthodox Church yase-Antiyokiya,
- I-Armenian Apostolic Church,
- I-Eritrean Orthodox Tewahedo Church, kanye
- ISonto Lobu-Orthodox laseSyria laseMalankara.

- Ngezilimi zesi-Amharic nesiNgisi.

Qhubeka ufunda, xoxa ngalokho okufundile namanye amaKristu, futhi Qhubeka wabelane ngohlelo lokusebenza lawo wonke amaKristu omhlaba.
Kubuyekezwe ngo-
Jan 24, 2024

Ukuphepha kwedatha

Ukuphepha kuqala ngokuqonda ukuthi onjiniyela baqoqa futhi babelane kanjani ngedatha yakho. Ubumfihlo bedatha nezinqubo zokuphepha zingahluka kuye ngokusebenzisa kwakho, isifunda, nobudala. Unjiniyela unikeze lolu lwazi futhi angalubuyekeza ngokuhamba kwesikhathi.
Ayikho idatha eyabiwe nezinkampani zangaphandle
Funda kabanzi mayelana nendlela onjiniyela abaveza ngayo ukwabelana
Ayikho idatha eqoqiwe
Funda kabanzi mayelana nokuthi onjiniyela bakuveza kanjani ukuqoqwa

Yini entsha

- ማስታወቂያዎች የለውም
- ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ ተደርጓል
- የየቀን ስንክሳር በኖቲፊኬሽን እንዲደርሶት ተደርጓል
- የየወሩን ስንክሳር ወደታች የየቁኑን ደግሞ ወደ ጎን ስክሮል እያረጉ ማየት እንዲችሉ ተደርጓል
- የየቀኑን ስንክሳር ለማየት ያስችላል
- የእንግሊዘኛው ስንክሳር ተካትቷል
- የአፕሊኬሽኑ መጠን ተቀንስዋል
- የቅዱሳን ስዕላት ከነታሪኮቻቸው
- ቅዱሳን የሚውሉበት ቀን ከነታሪኩ
- ፅሁፉን ማስተለቅ ማሳነስ ያስችላል
- ታሪኩን ሼር ማድረግ ያስችላል
- የወሩን ብቻ ለማየት ያስችላል
- The English Synaxarium is Added