ስንክሳር * Sinksar Saints History

Iqukethe izikhangiso
4.7
4.02K izibuyekezo
100K+
Okudawunilodiwe
Isilinganiselwa sokuqukethwe
Wonke umuntu
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini
Isithombe sesithombe-skrini

Mayelana nalolu hlelo lokusebenza

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!

ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት።
ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ ፣ ከቅዱሳን ሰማዕታት ፣ ከጻድቃን ከጻድቃን ከነቢያት ከመነኮሳትም ከገዳማውያንም ከገድሎቻቸው ከመላእከት ከድርሳናቸው የሰበሰቡትና ያቀነባበሩት ባለቤት የሆነ የሆነ መባቻ ከመስከረም መታሰቢያ ሁሉ ሁሉ ሁሉ ሁሉ ሁሉ እስከ ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲሰሙትም ይሆን ዘንድ።

ይህንንም ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ነው። የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ጋር።

አሜን አሜን !!

የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት በእለት የኑሮ ከነሱ ህይወት በመነሳት እኛስ ማረግ እንችላለን ከቅዱሳኑ መፅሃፈ ስንክሳርን ስንክሳርን ለራሶ አፕሊኬሽን መሰረት የሞባይል የሞባይል የሞባይል የሞባይል የሞባይል እንዲሁም ከጉዋደኞቾ ፣ ቤተሰቦቾ ፣ ባልደረቦቾ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ ስንክሳርን ጠቅለንም ፈጣሪ በፈቀደ የቻልነውን ሙሉውን ታሪክ ያልቻልነውን ደግሞ ዋና ታሪኩን አቅርበናል።።

እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ቢያንስ3—10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም ውይይቶችን እኒዲያረጉበት እንመክራለን።

በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ከ ከ 6 ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ከ ክርስትያናት ናቸው
አብያተ-ክርስትያናት: -
- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው

አስተያየትዎ አይለየን
ከቅዱሳኑ ይደምረን

አሜን !!

በዚህ እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ? ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁኑ። ይህንንም ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን ሲሆን በዚህ ስራ ላይ ላይ ፅሁፎቹን በማዘጋጀት የላቀ ሚና ለዲ ን / ን ዮርዳኖስ ምስጋናችን ለዲ ነው ነው።

ዲ / ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ የቅዱሳን ታሪክ በመማር በመማር ፣ በመተርጎም በማስተማር የኖረ የቤተክርስቲያናችን የቤተክርስቲያናችን።።።።። ይህንንም እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ለማስተማር ለማስተማር በፌስ ቡክ ፣ በሚዋጅ መልኩ ክርስቲያኑን ለማስተማር እና የቅዱሳን በረከትንም ለኛም ላንባቢውም እንድንካፈል በአፕሊኬሽን አቅርበናል።።

S * Sinksar - (Lives of Saints) ngolimi lwesi-Amharic nesiNgisi.

Ink (የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ISinksar (Synaxarium) iSonto Lama-Orthodox Tewahedo

Egameni likaYise neleNdodana nelikaMoya oNgcwele, uNkulunkulu munye Amen!

Ukuze ufunde kwi-Synaxarium noma umlando kanye neLives of the Christian Saints futhi ube ngcono ebuKristwini bakho ikakhulukazi empilweni yeSonto le-Orthodox Tewahedo sincoma kakhulu ukuthi ufunde lencwadi, kanye nalabo abangafinyeleli kulencwadi lapha iyi-App yayo equkethe izindaba eziyinhloko ezinezithombe ezibonisa indaba.

Iningi labaNgcwele lisuka eSontweni Lase-Oriental Orthodox.

Le nhlanganyelo yase-Oriental Orthodox yakhiwe ngamasonto ayisithupha okuzimela:
- Isonto lase-Ethiopia iTehedhedo Church,
- iSonto LaseCoptic Orthodox lase-Alexandria,
- iSyriac Orthodox Church yase-Antiyokiya,
- i-Armenian Apostolic Church,
- i-Eritrea Orthodox Tewahedo Church, futhi
- iSonto LaseSyria laseMalankara.

- Ngezilimi ze-Amharic nesiNgisi.

Qhubeka ufunda, xoxa ngalokho okufundile namanye amaKrestu, bese uqhubeka wabelana nge-App yawo wonke amaKristu omhlaba.
Kubuyekezwe ngo-
Mas 20, 2024

Ukuphepha kwedatha

Ukuphepha kuqala ngokuqonda ukuthi onjiniyela baqoqa futhi babelane kanjani ngedatha yakho. Ubumfihlo bedatha nezinqubo zokuphepha zingahluka kuye ngokusebenzisa kwakho, isifunda, nobudala. Unjiniyela unikeze lolu lwazi futhi angalubuyekeza ngokuhamba kwesikhathi.
Ayikho idatha eyabiwe nezinkampani zangaphandle
Funda kabanzi mayelana nendlela onjiniyela abaveza ngayo ukwabelana
Ayikho idatha eqoqiwe
Funda kabanzi mayelana nokuthi onjiniyela bakuveza kanjani ukuqoqwa
Idatha ibetheliwe lapho ithunyelwa
Ungacela ukuthi leyo datha isulwe

Izilinganiso nezibuyekezo

4.7
3.93K izibuyekezo

Yini entsha

- በተጠቃሚዎች ጥያቄ መሰረት ስንክሳርን በድምፅ ማዘጋጀት ጀምረናል ይህም ጅማሮ አፕሊኬሽኑ ላይ ተካቷል
- የየወሩን ስንክሳር ወደታች የየቁኑን ደግሞ ወደ ጎን ስክሮል እያረጉ በቀላሉ ማየት እንዲችሉ ተደርጓል
- የእንግሊዘኛው ስንክሳር ተካትቷል
- የአፕሊኬሽኑ መጠን ተቀንስዋል
- ፊት ለፊት ላይ በዛሬው ቀን የሚውሉትን ቅዱሳኖች ዝርዝር ማየት እንድትችሉ ተደርጎዋል
- ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ ተደርጓል
- የቅዱሳን ስዕላት ከነታሪኮቻቸው
- ቅዱሳን የሚውሉበት ቀን ከነታሪኩ
- ፅሁፉን ማስተለቅ ማሳነስ ያስችላል
- ታሪኩን ሼር ማድረግ ያስችላል
- የወሩን ብቻ ለማየት ያስችላል
- The English Synaxarium is Added