Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

4.7
485 reviews
100K+
Downloads
Content rating
Everyone
Screenshot image
Screenshot image
Screenshot image
Screenshot image
Screenshot image
Screenshot image
Screenshot image
Screenshot image

About this app

* የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘርፍ ይቀርባሉ። ለምሳሌ የሰንበት ት/ቤት መዝሙራት, የዘማርያን መዝሙራት, የመላእክት መዝሙራት, የልደት በዓል መዝሙራት
* የወደዷቸውን መዝሙራት ለብቻ ማግኘት ይችላሉ
* አዳዲስ መዝሙር ግጥሞችን ለማግኘት ዝርዝሩ ላይ ወደታች ማድረግ ይችላሉ።
* የመዝሙራት ግጥሞች አንድ ጊዜ ወደስልክዎ ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል። ከዚያ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይቻላል።
* የመዝሙራት ግጥሞችን በቁጥር፥ በርዕስ፥ በመደብና በመለያ መፈለግ ይቻላል።
* የመዝሙራት ግጥሞችን ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ
* የሚያውቁትን የመዝሙራት ግጥም በመጻፍና ለእኛ በመላክ ከግምገማ በኋላ እንዲለቀቅ ማድረግ ይችላሉ።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቻላል
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።

ለወደፊት የታሰቡ
* የድምጽ መዝሙራትን ማካተት
* ያበረከቷቸውን መዝሙራት ማየት
Updated on
Dec 6, 2025

Data safety

Safety starts with understanding how developers collect and share your data. Data privacy and security practices may vary based on your use, region, and age. The developer provided this information and may update it over time.
No data shared with third parties
Learn more about how developers declare sharing
No data collected
Learn more about how developers declare collection

Ratings and reviews

4.7
475 reviews
Dave
October 23, 2023
This is the Best app that u can find on a play store በተጨማሪም ሁሉም የችብቻቦ መዝሙር ሆነብን የበገና መዝሙራትንም የንስሃ መዝሙራት ወረብ ለብቻው catagory ኖሮት ቢካተቱበት ባይ ነኝ ከተቻለ audio ቢካተትበት we can see the effort on the app thanks !!! Good job
380 people found this review helpful
Did you find this helpful?
Solomon Ayalew
January 11, 2022
It doesn't work at all, I gave you 3 stars just considering the amount of work you had done.
254 people found this review helpful
Did you find this helpful?
Biniam Asnake Kefale
December 9, 2025
ሰላም። ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን። አፕሊኬሽኑ በድጋሚ ተስተካክሎ ተለቋል። በድጋሚ ወደስልክዎ ጭነው እንዲሞክሩትና አስተያየት እንዲሰጡን በትህትና እንጠይቃለን። ከወደዱት 5 ኮበብ ቢሰጡን ሌሎች ሰዎችም እንዲገለገሉበት ይረዳል። እናመሰግናለን።
Kirubel Yeshiwas
March 7, 2023
That is Good job but The lyrics not Download yet.
117 people found this review helpful
Did you find this helpful?

What’s new

በልዑል እግዚአብሔር እርዳታ በረጅም ጊዜ በኋላ ማሻሻያዎች ተካተውና የቋንቋ ብልሽቶች ተስተካክለው በድጋሚ ተለቋል።
✨ ዋና አዳዲስ ባህሪያት
🔹 ከኢንተርኔት ነጻ (Offline) ድጋፍ መዝሙራት አንድ ጊዜ ከተጫኑ በኋላ በስልክዎ ውስጥ ተቀምጠው ይቀራሉ። ኢንተርኔት ባይኖርም መዝሙራትን ማየት ይችላሉ!
🔹 አዳዲስ መዝሙራት በመጀመሪያ በቅርብ ጊዜ የተጨመሩ መዝሙራት በዝርዝሩ ላይ በመጀመሪያ ይታያሉ።
🔹 የኢንተርኔት ወጪ ቁጠባ አዳዲስ መዝሙራት ብቻ ከኢንተርኔት ይወርዳሉ። ቀድሞ የወረዱ መዝሙራት እንደገና አይወርዱም።
🔹 ፈጣን አፕሊኬሽን የአፕሊኬሽኑ ፍጥነት በእጅጉ ተሻሽሏል።

🐛 የተስተካከሉ ችግሮች
የአፕሊኬሽን ወቅታዊነት ተሻሽሏል

እግዚአብሔር ቢረዳኝ በቅርቡ ደግሞ በአዲስ መልክ የሚወጡ መንፈሳዊ አፕሊኬሽኖችን እንለቃለን።
በጸሎት እያሰባችሁን ጠብቁን።

App support

About the developer
Biniam Asnake Kefale
biniamasnake+apps@gmail.com
Germany