Gebeya Addis

Bevat advertensies
100+
Aflaaie
Inhoudgradering
Almal
Skermkiekieprent
Skermkiekieprent
Skermkiekieprent
Skermkiekieprent
Skermkiekieprent
Skermkiekieprent
Skermkiekieprent
Skermkiekieprent
Skermkiekieprent
Skermkiekieprent
Skermkiekieprent
Skermkiekieprent
Skermkiekieprent
Skermkiekieprent

Meer oor hierdie program

ገበያ አዲስ ለኢትዮጵያውያን የተዘጋጀ የኦንላይን መገበያያ ሲሆን ሻጮች በቀላሉ እንዲሸጡ እንዲሁም ገዢዎችም የትም መሄድ ሳይጠበቅባቸው የሚፈልጉትን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲገበዩ ያግዛል።
ለሻጮች 2ዓይነት የመሸጫ መንገዶች አሉን…

1 ኛ ... የሻጭ (verkoper) አካውንት በመክፈት የራሶት የሆነ ሱቅ በገበያ አዲስ ላይ ኖሮት ሱቆትን የሚቆጣጠሩበት እና በማንኛውም ጊዜ የለጠፉትን ዕቃ ኤዲት ወይም ዲሌት ማድረግ ፣ ሲታዘዙ የሚመለከቱበት እንዲሁም ብዙ አማራጮች ያሉት ነው ነው

2 ኛ ... ሁለተኛው አማራጭ የሻጭ (verkoper) አካውንት መክፈት ሳይጠበቅቦት በማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶ ወይም በስልክ ቁጥሮትና በኢሜል በመግባት (pos gratis) ላይ የሚለጥፉበት ሲሆን Beskrywing ላይ ስልክ ቁጥሮትን በማስቀመጥ ከገዢዎችዎ ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ነው።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ለገዢዎች…
ደንበኞቻችን ከገበያ አዲስ ዕቃዎችን መግዛት ሲፈልጉ የሚፈልጉት ዕቃ ከለር እና ቁጥር ካለው መርጠው ወደ ወደ Kar by Voeg በማድረግ (በዛ ሰዓት ማዘዝ ካልፈለጉ ካልፈለጉ ወድ Wenslys በማስገባት በሌላ ጊዜ ማዘዝ ይችላሉ) እና Kar ውስጥ በመግባት ያሉበትን ያሉበትን ወይም የሚቀርቦትን አካባቢ አካባቢ ZIPCODE መርጠው VERWERP ላይ Verandering ad በመንካት የመረጡትን የመረጡትን zipcode በማስገባት እና Dateer በማድረግ የሚከፍሉትን የAflewering ዋጋ ማወቅ ይችላሉ። ቀጥሎም Checkout ላይ የሚመቾትን የክፍያ አማራጭ በመምረጥ ማዘወወዢ
ተጨማሪ ነገር…
አካውንት ሲከፍቱ የገበያአዲስ ዋሌት ይኖሮታል ዕቃዎችን በሚገዙበት ጊዜ ዋሌትዎ ላይ Bonus ያገኛሉ እንዲሁም መጀመሪያ አካውንት ሲከፍቱ ፣ በየቀኑ መተግበሪያችንን ሲጎበኙ እንዲሁም ዋሌት ውስጥ ገብተው Verwysings ውስጥ ገብተው የእርሶን ሊንክ ኮፒ በማድረግ ለወዳጆት ሲያጋሩ እና ወዳጆችዎ አካውንት ሲከፍቱ እርሶ Bonus ያገኛሉ።። እንዲሁም ከዋሌትዎ ለሌላ ሰው ማስተላለፍ እና ወደ ዋሌትዎ ገንዘብ በማስገባት በማንኛውም ጊዜ እና ሁኔታ ከዋሌትዎ በመክፈል ማዘዝ ይችላሉ።።
Opgedateer op
08 Jun. 2023

Dataveiligheid

Veiligheid begin wanneer jy verstaan hoe ontwikkelaars jou data insamel en deel. Praktyke vir dataprivaatheid en -sekuriteit kan verskil op grond van gebruik, streek en ouderdom. Die ontwikkelaar het hierdie inligting verskaf en kan dit mettertyd opdateer.
Hierdie program deel dalk hierdie datasoorte met derde partye
Ligging
Geen data ingesamel nie
Kom meer te wete oor hoe ontwikkelaars insameling verklaar
Data word geënkripteer in oorgang

Wat's nuut

Social login and login with phone number problem fixed