ጣሊያንኛ ቋንቋ ይማሩ - 5,000 አገላለፆች

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.4
4.15 ሺ ግምገማዎች
500 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

ይጫወቱ፣ይማሩ እና ይናገሩ – ለጣሊያንኛ ዉይይት የሚሆኑ የተለመዱ ሀረጎችን ይወቁ!
✔ 5000 ለዉይይት የሚረዱ ጠቃሚ ሐረጎች፡፡
✔ ጣሊያንኛን በአፍ መፍቻ ቋንቋዎ ይማሩ (60 ቋንቋዎች ተካተዋል)፡፡
✔ በአጭር ጊዜ ለመማር የሚረዳ ተመራጭ ነጻ አፕሊኬሽን፡፡

በእለት ከእለት ዉይይቶች ላይ ጣሊያንኛን በደንብ ይናገሩ
ጣሊያንኛን ይማሩ አፕሊኬሽንን በመጠቀም፣ በጨዋታዉ እየተደሰቱ በዚያዉም ከ 5000 በላይ ለአጭር ዉይይቶች የሚጠቅሙ የጣሊያንኛ ሐረጎችን ማወቅ ይችላሉ! ጣሊያንኛ ቋንቋ ተናጋሪ በሆነ ሀገር ላይ ጉብኝት እያደረጉ ያሉ ወይም የዉጪ ሀገር ቋንቋ ለመናገር የሚፈልግ/የምትፈልግ ሰዉ ቢሆኑ፣ ይህ አፕሊኬሽን የጣሊያንኛ ሐረጎችን ፈጣን፣ቀላል እና በሚያዝናና መንገድ መማር እንዲችሉ ይረዳዎታል፡፡

የእኛ የነጻ አፕሊኬሽን የተሻለ የሆነበት ምክንያት
✔ ምንም አይነት የኢንተርኔት ግንኙነት አያስፈልገዉም – በፈለጉበት ቦታ እና በፈለጉት ሰዓት መጫወት ይችላሉ(ኦፍላይን)
✔ 5000 የተለመዱ ሐረጎች – ጣልያን ዉስጥ ያለ የአፍ መፍቻ ቋንቋዉ ጣሊያንኛ የሆነ/ች ሰዉ ቃላቶቹን እንዴት እንደሚናገራቸዉ የሚያስረዱ የድምጽ ቅላጼዎች እና የፊደል ገለጻዎች አሉት፡፡
✔ 11 አዝናኝ ጨዋታዎች – የማዳመጥ፣የመጻፍ እና የመናገር ብቃትዎን ለማሳደግ የሚያደርጉትን ልምምድ የሚያግዝ አዲስ ፈጠራ የታከለበት አቀራረብ፡፡
✔ 4 የመማሪያ ደረጃዎች: ጀማሪ፣ መካከለኛ፣ የላቀ እና ከፍተኛ ብቃት ያለዉ/ላት፡፡.
✔ 20 ክፍሎች በ 145 ንዑስ ክፍሎች ተከፋፍለዉ – የትኛዉን እና በየትኛዉ ጊዜ እያንዳንዱን ሐረግ መናገር እንዳለብዎት ማወቅ ለማስቻል ሲባል የተዘጋጁ፡፡

የጣሊያንኛ ዉይይት ክፍሎች: ሰላምታዎች፣ ከጓደኞች ጋር ዉይይቶች፣ መሰረታዊ አረፍተ ነገሮች፣ ጉብኝት፣ ትራንስፓርት፣ ሆቴል፣ ሬስቶራንት፣ ምግብ፣ ግብይት፣ ስራ፣ ቢዝነስ የመሳሰሉት፡፡

የጣሊያንኛ ቃላት አጠቃቀም ችሎታዎን ለማሻሻል የሚረዱ ተጨማሪ አማራጮች
✔ ከሐረግ መጽሀፍ ዉስጥ እርስዎ በበለጠ የለመዱትን አገላለጽ መፈለግ እና ለወደፊቱ በቀላሉ እንዲያገኙት ማስቀመጥ፡፡
✔ “ያልተቀናበሩምድቦች” አማራጭ ክፍሎችን፣ንዑስ ክፍሎችን እና ጨዋታዎችን ያለቅደም ተከተል መምረጥ ያስችሎታል፡፡
✔ 60 ቋንቋዎች – የየትኛዉም ሀገር ተወላጅ ቢሆኑ እያንዳንዱን ሐረግ በቀላሉ ማስታወስ እና መናገር ያስችሎታል፡፡

ስለ FunEasyLearn:
FunEasyLearn በአለም ላይ የሚገኙ ሰዎች የዉጪ ሀገር ቋንቋዎችን በነጻ እንዲማሩ ለማገዝ በርካታ አፕሊኬሽኖችን አበልጽጓል፡፡ FunEasyLearn አፕሊኬሽኖች የጣሊያንኛ ብቃትዎን፡ የመናገር፣ የማዳመጥ እና ሰዋሰዉ ችሎታዎን ለማሻሻል ይረዳዎታል፡፡ የአፕሊኬሽኖቹ መዝገበ ቃላት ለእያንዳንዱ የተለመደ ሐረግ የተቀዳ የሰዉ ድምጽ ቅላፄ አለዉ ይህም የዉጪ ሀገር ቋንቋን የመናገር ብቃትዎን ያሻሽላል፡፡

ለጉብኝት፣ለቢዝነስ ወይም ለመዝናኛ ጣሊያንኛን በቀላሉ እና በደንብ ይናገሩ!
የተዘመነው በ
22 ኦክቶ 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
የግል መረጃ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.3
3.84 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

- Multilevel Selection Feature added.
- Deaf Mode added.
- Native keyboard feature added.
- Bug fixes and performance improvements.
New native languages, contents, levels and features are added regularly.

Our bee fixes bugs instantly.

Follow us on Facebook, Twitter and Instagram @funeasylearn