ስድስት ቆንጆ የኣኒሜ ወይም የማንጋ ወይም የካርቶን ቁምፊዎች ማልበስ
ሰላም ፋሽን ወዳዶች። የጃፓን ባህል የሆነዉን ፤ ኣኒሜ ኣድናቂ ነዎት? ኣድናቂ ከሆኑ ኣዲሱ የአኒሜ ኣለባበስ ጨዋታ ለርስዎ ነው። በዚህ የኣለባበስ ጨዋታ ቆንጆ የሴት ሕፃናትን ስታይል ያረጋሉ። ከ ስድስት የሴት ሕፃናት ፤ ኣራት ዳራዎችና ሁለት መቶ ኣልባሳቶች እንደፈለጉ ይመርጣሉ። ሲጫወቱ ምንም ክፍያ ኣይጠየቁም ሁሉም ነፃ ነው።
የአኒሜ ኣለባበስ ጨዋታ ጎጉል ፕለይ ስቶር ከሚገኙ ሙሉ በሙሉ ነፃ ከሆኑ ጨዋታዎች ኣንዱ ነው። ከእርስዎ የሚጠበቀው ፋሽን ወዳድ መሆን ብቻ ነው። ኣሻንጉሊቶችን እንደፈለጉ ኣለባበስ ይጀምሩ።
የማንጋ በህልን እናደንቃለን በተለይ የካዋይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሴት ልጅ ውበት። ሴት ተማሪን ከፍ ባለ ጫማ ፤ ባህላዊ ኣጭር ቀሚስ ፤ ቸቢ ልእልት እንዲሁም በጃፓን ሙሉ ልብሶች ማስዋብ ይችላሉ።
ሁሉም ሴት ሕፃናት የማልበስ ጨዋታን ይወዳሉ። በትርፍ ግዜዎ የሚደሰቱበት ድንቅ ጨዋታ ነው። ደስ የሚሉ የኣኒሜ ግራፊክስ እንዲሁም ወቅታዊ የፋሽን ኣልባሳትን ይወዱታል።
ልክ ሳሎን ውስጥ አንዳሉ የሚማርኩ ፤ ወቅታዊና ፋሽን ኣልባስትና መሳርያዎች ያገኛሉ።
የአኒሜ ኣለባበስ ጨዋታ ዋና መለያ ጸባያት:
* ነፃ ነው
* ቆንጆ የፀጉች ኣሰራሮች
* እጅግ በጣም ውብ የካዋይ ሴቶች
* ጥሩ የኣልባሳት ፤ ሱሪዎች ፤ ቁምጣዎች ፤ ጉርድ ቀሚስ እንዲሁም ተወዳጅ የቤት እንስሳት ስብስብ
* ከ ሁለት መቶ በላይ እቃዎችና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ጥምረቶች
ኣሁኑኑ ይህ ጨዋታ ያውርዱና ማልበስ ይጀምሩ።
ሌሎች የሴት ሕፃናት ጨዋታዎች ለማውረድ "ሌሎች ጨዋታዎች በ Games For Girls" ይፈትሹ።