የጎቲክ ኣለባበስ

ማስታወቂያዎችን ይዟል
3.9
28.8 ሺ ግምገማዎች
5 ሚ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

ለ 6 የጎዝ ሴቶች የሚሆኑ አልባሳት ዲዛይን ያርጉ. እንደዚህ ኣስውበው ፈገግ ካላሉ ግን እንዳይናደዱ - ጎታውያን ፈገግ ኣይሉም. ጎቶች ጥቁር ልብስ እና አስገራሚ ሜካፕ የሚወዱ አብዛኛውን ጊዜ ያዘኑ መስለው የሚታዩ ናቸው።

በዚህ ጨዋታ ውስጥ የጎቲክ ቅጥ ጨለማ እና በጣም አስደናቂ ነገር ግን ማራኪ ነው። በዚህ ጨዋታ ውስጥ ከታርታን አጭር ቀሚሶች እስከ ኤድዋርዲያን ሸሚዞች የተራቀቀቁ ኣልባሳት ይገኛሉ። በተጨማሪ እነዚህ ጎቲኮች አስደናቂ ክንፎች አላቸው።

የጎቲክ ቅጥ ከቪክቶሪያ ፋሽን የመጣ እና ብዙውን ጊዜ ጥቁር እና አንዳንድ ጊዜ ቀይ ቀለማት ያለው ነው. የጎዝ ባሕል ሐዘን, መጥፎ ዕድል እና ቅጣት የሚገልጽ ነው. ነገር ግን የጎዝ ኣልባሳትና የፀጉር ኣሰራር ዘመናዊ እና በጣም ውብ ሊሆን ይችላል.

ከ ብዙ የኣልባሳትና ቁሳቁስ አማራጮች ውስጥ በመምረጥ ለእነዚህ በአሥራዎቹ ዕድሜ የሚገኙ ጐቲክ ልጃገረዶች የተራቀቁ መልክ ያላብሷቸው። ከ 200 ንጥሎችን ይምረጡ. ይህ ሁሉ ማንኛውም የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች ፣ ቁልፎች ፣ ቆጣሪዎች ወይም ሌላ የሚያበሳጭ ነገር የላቸዉም ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው።

ሌሎች ተመሳሳይ ጨዋታዎች ለማግኘት ይሀን "ሌሎች ጨዋታዎች በ Games For Girls" ማያያዣ ይከተሉ።
የተዘመነው በ
22 ኤፕሪ 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

3.9
23 ሺ ግምገማዎች