የክረምት የእረፍት ጊዜ ኣለባበስ

ማስታወቂያዎችን ይዟል
3.7
7.1 ሺ ግምገማዎች
1 ሚ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

ስድስት ልጃገረድ ጏደኞች የክረምት የዕረፍት / በዓላት ቀናት ኣንድ ላይ ያሳልፋሉ። እነዚህ ጏደኞች ይጏዛሉ ፣ ጸሃይ ይሞቃሉ ፣ ባሕር ውስጥ ይዋኛሉ እና አሪፍ ቦታዎች ኛሉ። እነዚህ ወጣት ፋሽን ወዳድ ሴቶች ቤታቸው ሂደው የሚያሳዩት ሁሉንም ዓይነት የውጭ አገሮች ኣልባሳት ለመግዛት ገበያ መሄድ ይወዳሉ። እነዚህ አስደናቂ ልጃገረዶች ከተማ ውስጥ በጣም ውብ ወይዛዝርት ናቸው!

ጠዋት ላይ ብዙውን ጊዜ ትንሽ ካፌ ውስጥ አንድ ሲኒ ቡና መጠጣት ይወዳሉ። በኣዲስ የክረምት ልብሶቻቸውኣልብሷቸው ፣ ከዚያ በኋላ ዋና ይሄዳሉ። የመዋኛ ትጥቅ ይምረጡ! ሲዋኙ ፀጉር እርጥብ ስለሚሆን ስለሚበላሽ ኣዲስ የፀጉር ስታይል ያስፈልጋቸዋል።

በዚህ የክረምት የዕረፍት / በዓላት ጨዋታ እንኳ የቆዳ ቡኒ ደረጃ ማዘጋጀት ይችላሉ። ረጃጅም ልጃገረዶች ክፍት ፀሐይ ጊዜያቸውን ያሳልፋሉ ፣ ቆዳቸውንጠቆር ይላል።

ሁሉም ሰው ክረምት ፣ ዕረፍት እና ውብ የባሕር ዳርቻ የመዝናኛ ይወዳል! በተለይ በዓል አሪፍ የሚሆነው ደሞ ጓደኞች ጋር ሲሆን ነው።

ሌሎች ተመሳሳይ ጨዋታዎች ለማግኘት ይሀን "ሌሎች ጨዋታዎች በ Games For Girls" ማያያዣ ይከተሉ።
የተዘመነው በ
24 ኤፕሪ 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.0
5.49 ሺ ግምገማዎች