ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
ፊልሞች
መጽሐፍት
የልጆች
google_logo Play
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
ፊልሞች
መጽሐፍት
የልጆች
none
search
help_outline
በGoogle ይግቡ
play_apps
ቤተ-መጽሐፍት እና መሣሪያዎች
payment
ክፍያዎች እና የደንበኝነት ምዝገባዎች
reviews
የእኔ Play እንቅስቃሴ
redeem
ቅናሾች
Play Pass
Play ውስጥ ያለ ግላዊነት ማላበስ
settings
ቅንብሮች
የግላዊነት መመሪያ
•
የአገልግሎት ውል
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
ፊልሞች
መጽሐፍት
የልጆች
ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ
holapps
5.0
star
493 ግምገማዎች
ሁሉም ሰው
info
100 ሺ+
ውርዶች
ጫን
አጋራ
ወደ ምኞት ዝርዝር አክል
ሁሉም ሰው
ተጨማሪ ለመረዳት
ስለዚህ መተግበሪያ
arrow_forward
ኡስታዝ የቁርአን መማሪያ
መተግበሪያው ቁርአንን መማር ለሚፈልግ ለመማር ምቹ እና ለውጥ ማምጣት የሚችል እንዲሆን ተደርጎ በክፍሎች ተከፋፍሎ የተዘጋጀ ምቹ መተግበሪያ ነው።
ከመሰረታው የዐረብኛ ፊደላት ጀምሮ እስከ ቁርአን ድረስ በውስጡ አካቶ ይዟል።
መተግበሪያ ከያዛቸው ይዘቶች መካከል
ክፍል አንድ
* ስለ ዓረብኛ ፊደላቶች በስፋት የሚዳሰስበት ክፍል ሲሆን በውስጡ
- የዐረብኛ ፊደላትን በድምጽ ከመልመጃ ጋር
- የፊደላትን ድምጽ አዎጣጥ የሚያስተምር ለሁሉም ፊደሎች ምስል እና ቪዲዮዎች
- ፊደላት በቃላት ውስጥ በተለያየ ቦታ ሲመጡ ያላቸውን ቅርጽ ከመልመጃ ጋር አካቶ ይዟል።
ክፍል ሁለት
* ስለ አናባቢዎች እና መሳቢያዎች ዝርዝር ትምህርቶችን የያዘ ክፍል ሲሆን
- መሰረታዊ አናባቢዎችን ፈትሃ ፣ ዶማ እና ከስራ በድምጽ እና በጽሁፍ
- ተንዊን (ፈትሃተይን ፣ ዶመተይን እና ከስረተይን ) በጽሁፍ እና በድምጽ
- የመሳቢያ ፊደላቶች (አሊፍ ፣ ያ እና ዋው) በጥሁፍ እና በድምጽ
- ሸዳህ ለሁሉም አናባቢዎች እና ተንዊን በጽሁፍ እና በድምጽ
ክፍል ሶስት
* ይህ ክፍል ቃላቶችን ማንበብ የምንለማመድበት ክፍል ሲሆን ከቀላል ቃላቶች ነጣጥሎ ከማንበብ እስከ አያይዞ ማንበብ ድረስ በጽሁፍ እና በድምጽ
ክፍል አራት
* ይህ ክፍል ቃላቶችን መመስረት የምንለምመድበትን ኪቦርድ የያዘ ክፍል ሲሆን በዚህ ኪቦርድ ቃላቶች በዓረብኛ በመጻፍ በአማርኛ ንባቦችን ምን እንደሆነ ቀጥታ የሚያሳየን ኪቦርድ ነው።
ክፍል አምስት
* በዚህ ክፍል ላይ ቁርአንን ማንበብ የምንጀምርበት ክፍል ሲሆን ቁርአንን አያት በአያት ነጥጥለን እንዲሁም ሙሉ ሱራው በአንድ ጊዜ ማዳመጥ የምንችልበትን መንገድ ይዟል።
- ቁርአኑን ካዳመጥን በኋላ የራሳችንን አቀራር ለመፈተሽ ሌላ መተግበሪያ ሳያስፈልገን እዚያው ላይ ድምጻችንን በመቅረጽ ምዳመጥ እንችላለን።
ክፍል ስድስት
* በዚህ ክፍል ውስጥ መሰረታዊ የሆኑ የተጅዊድ ህጎችን የምንማርበት ክፍል ሲሆን በቁርአን ውስጥ በስፋት የሚገኙትን እና እንደመነሻነት የሚያስፈልጉንን የተጅዊድ ህጎች ከድምጽ ምሳሌዎች ጋር ይዟል።
ትምህርቱን ውጤታማ ለማድረግ ተማሪው ከአንድ ክፍል ወደሌላ ክፍል ለምለፍ በክፍሉ ውስጥ የተዘጋጀውን ማጠቃለያ ፈተና በመፈተን የሚጠበቅበትን ውጤት ማምጣት ይኖርበታል።
መተግበሪያውን ሙሉ ለሙሉ ለመጠቀም መመዝገብ ስለሚፈልግ እዚያው መተግበሪያው ውስጥ መመዝገቢያውን በመጠቀም መመዝገብ እና ሙሉ ትምህርቱን መማር ይችላሉ።
ስለመተግበሪያው ያለዎትን አስተያየት ከትልቅ ምስጋና ጋር እንቀበልላለን።
አስተያየትዎትን መተግበሪያው ላይ ባለው የቴሌግራም አካውንት ይላኩልን።
አላማችን ዘመናዊ የቁርአን መማር መንገዶችን በመፍጠር ሁሉም ቁርአንን እንዲማር ማስቻል ነው። ለዚህም አስተያየታችሁ ለአላማችን ትልቅ አበርክቷችሁ ነው።
መልካም ትምህርት....
የተዘመነው በ
9 ጁላይ 2026
ትምህርት
የውሂብ ደህንነት
arrow_forward
ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል
ዝርዝሮችን ይመልከቱ
ደረጃዎች እና ግምገማዎች
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
arrow_forward
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
phone_android
ስልክ
tablet_android
ጡባዊ
5.0
488 ግምገማዎች
5
4
3
2
1
Hadya Mohamed
more_vert
አግባብ ያልሆነውን ይጠቁሙ
22 ኤፕሪል 2025
ማሻ አሏህ
29 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ሁሉንም ግምገማዎች ይመልከቱ
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ
ሁሉም ሰው
ተጨማሪ ለመረዳት
የመተግበሪያ ድጋፍ
expand_more
email
የድጋፍ ኢሜይል
holdado000@gmail.com
shield
የግላዊነት መመሪያ
ስለገንቢው
Ibrahim Awolu Endire
holdado000@gmail.com
United States
ተጨማሪ በholapps
arrow_forward
Amharic Quran Translation
holapps
4.8
star
አልወጂዝ ክፍል ሁለት
holapps
አልወጂዝ ክፍል አንድ
holapps
ወጭ እና ገቢ መቆጣጠሪያ
holapps
ተመሳሳይ መተግበሪያዎች
arrow_forward
Al Quran - القران الكريم
OnlyOne Studios
4.5
star
የቂብላ ኮምፓስ - የኪብላ አቅጣጫ ይፈልጉ
9D Muslim Apps - Quran, Qibla Direction & Prayers
3.7
star
Kalaam - ቁርኣን አረብኛ ይማሩ
Mpyre Software Inc.
4.8
star
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ