ይህ አፕልኬሽን ከሽፉ ሹብሀት በመባል የሚታወቀውን የአቂዳ መማሪያ ኪታብ ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ አቡረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ይማም የሚያስተምር ሲሆን የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።