ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
ፊልሞች
መጽሐፍት
የልጆች
google_logo Play
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
ፊልሞች
መጽሐፍት
የልጆች
የስጦታ ካርዶች
none
search
help_outline
በGoogle ይግቡ
play_apps
ቤተ-መጽሐፍት እና መሣሪያዎች
payment
ክፍያዎች እና የደንበኝነት ምዝገባዎች
reviews
የእኔ Play እንቅስቃሴ
redeem
ቅናሾች
redeem
የስጦታ ካርዶች
Play Pass
storefront
የሦስተኛ ወገን መተግበሪያ መደብሮች
Play ውስጥ ያለ ግላዊነት ማላበስ
settings
ቅንብሮች
የግላዊነት መመሪያ
•
የአገልግሎት ውል
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
ፊልሞች
መጽሐፍት
የልጆች
play_arrow
የፊልም ማስታወቂያ
ለልጆች የኮድ ጨዋታዎች
IDZ Digital Private Limited
ማስታወቂያዎችን ይዟል
የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.2
star
3.95 ሺ ግምገማዎች
ሁሉም ሰው
info
500 ሺ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
ጫን
አጋራ
ወደ ምኞት ዝርዝር አክል
play_arrow
የፊልም ማስታወቂያ
በ Google Play Pass ደንበኝነት ምዝገባ አማካኝነት ይህን ጨዋታ በነፃ እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጨማሪ ከማስታወቂያዎችና ከውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች ነፃ ሆነው ይደሰቱባቸው።
ተጨማሪ ለመረዳት
ሁሉም ሰው
የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
ተጨማሪ ለመረዳት
ስለዚህ ጨዋታ
arrow_forward
***እንደ
ከፍተኛ ፈጠራ እንደታከለበት ጨዋታ፡ ምርጥ የ 2017
በGoogle Play የተሸለመ***
Kidlo Coding ለህጻናት መሠረታዊ የፕሮግራም መሰረታዊ መርሆችን የሚያስተምሩ ናቸው፡፡ እንደ እሳት ማጥፋትና የጥርስ ሀኪም ጨዋታ ያሉ የኮድ ፕሮግራሞችን ያስተምራሉ፡፡ Kidlo Coding የህጻናት ችግርን የመፍታት ክህሎቶች፣ የማስታወስ አቅምን መጨመርና ምክንያታዊ የአስተሳሰብ ክህሎቶችን እንዲጨምር ይረዳል፡፡
ኪድሎ ኮድ መጻፍ ያሸነፋቸው፡
* 2018 Academics' Choice Smart Media ሽልማት
* Tillywig Brain Child ሽልማት
* Mom's Choice Gold ሽልማት
ልጆች ይህን መተግበሪያ በመጠቀማቸው ተከታታይ፣ በዙርና ተግባራት የጨዋታ ኮድ መጻፎች አማካኝነት መሰረታዊ ፕሮግራም መጻፍን ይማራሉ፡፡ ለህጻናት 11 ኮድ የመጻፍ ጨዋታዎች አሉ፡፡
★
ትንሹ የእሳት አደጋ ሰራተኛ
- በእሳት አደጋ መኪናና ማራኪ የእሳት ማጥፋት ጨዋታዎች ከ 50 ደረጃዎች ጋር ህጻናት ተከታታይ፣ ስራና ዙር ሊማሩ ይችላሉ፡፡
★
ጭራቅ የጥርስ ሀኪም
- በጥርስ ሀኪም የኮድ መጻፍ ጨዋታ ጥሩ ስነስርአትብ እጅግ በጣም ቀላል በሆነ መንገድ መማር፡፡ ህጻናት ጣፋጭ ነገሮችን በመብላት እየተደሰቱ ጥርሳቸውን እንዴት መንከባከብ እንዳለባቸው ይማራሉ፡፡
★
ቾምፕ ፍራፍሬው
- የቾምፕ ጭራቆች የሚበሏቸውን ጣፋጭ ፍራፍሬዎች ጋር ለመድረስ ትክክለኛውን መንገድ በመፈለግ ደረጃዎቹን ማጠናቀቅ፡፡
★
የቆሻሻ መኪና
- ኮድ በመጻፍ ኪዶል ኮከብን ሁሉንም ቆሻሻ እንዲሰበስብ መርዳት፡፡ በመጫወት ከተማውን ማጽዳት፡፡
★
ባሉኑን ማስነሳት
- ባሉንን ማስነሳት ሁልግዜም ያስደስታል! ነገር ግን በመዝናናት አእምሮን ማሰራት ይቻላል፡፡
★
የአይስክሬም ግዜ
- ትንሹ ጭራቅ የሚፈልገውን ማስታወስና ለማብላት ኮድ መጻፍ፡፡ ለህጻናት አስተማሪ የማስታወስ ጨዋታዎች
★
ማሳለሻ
- ቀለማትን መማርና በዚህ የኮድ መጻፊያ ክፍል ባለ ቀለም ማለሳለሻ መስራት፡፡
★
ሙዚቃ ጃም
- የተለያዩ የሚዚቃ መሳሪያዎችን ድምጾች መማርና ከሙዚቃው ምት ጋር ማራኪ የዳንስ እንቅስቃሴን መመልከት
★
ነጥቦቹን ማገናኘት
- በሚወዷቸው ጨዋታዎች ነጥቦቹን በማገናኘት ሁሉንም ደረጃዎች ማጠናቀቅ
★
የራስዎን ቤት መገንባት
- በምስሉ ላይ እንደሚታየው ኮድ በመጻፍ የራስዎን በቴት በትክክለኛው ቦታ መገንባት
★
የስራ ልብስ መልበስ
- በጌሙ ላይ ያሉ ዝርዝሮችን በሙላ በመሰብሰብ በአዲስ ደረጃ አዳዲስ ሙያዎችን መማርና ሌሎች ተጨማሪ ጨዋታዎች!
በሁሉም ውስጥ 700+ አስደሳች መስሎች የሚገኙ ሲሆን እነዚህም ተከታታይ፣ ዙሪያና ተግባሮች መፍትሄ ሊያገኙ ይችላሉ፡፡
ይህ መተግበሪያ ልጆችን መሰረታዊ የፕሮግራም ጽንሰ-ሐሳቦችን ለማስተማር ምን ያቀርባል?
ተከታታይ - በኮድ መጻፍ ጨዋታዎች አማካኝነት ተከታታይን ይማሩ ይህም ተከታታይ የመጀመሪያ ደረጃ እና ዋነኛ የኪዲንግ ክፍል ነው፡፡ እዚህ ላይ ትዕዛዙ በትክክል በኮድ ጸሀፊው በተሰጠው ተመሳሳይ ቅደም ተከተል ይከናወናል፡፡
ዙር - በኮድ መጻፍ ጨዋታዎች አማካኝነት ዙርን ይማሩ፡፡
ዙር አንድን ቅንብር ስብስብ የሚደጋግም ጽንሰ-ሀሳብ ነው፡፡
ተግባሮች - በኮድ መጻፍ ጨዋታዎች ተግባሮችን ይማሩ
ተግባሮች በኮድ ጸሀፊው ፍላጎት ወይም መስፈርት መሠረት በማንኛውም ጊዜ ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ የቅንብር ጽንሰ ሀሳብ ናቸው
በእነዚህ የኮድ መጻፍ ጨዋታዎች ልጆች ምን ይማራሉ?
* ሁሉንም ደረጃዎች ለማጠናቀቅ ንድፎችን ይወቁ
* የቅንጅታዊ ቅደም ተከተል እርምጃዎች
* በዕለት ተዕለት ህይወታቸው ንድፎችን መተግበር ይማሩ
* በዕለት ተዕለት ህይወታቸው ላይ ለመተግበር ቀላል መመሪያዎች
* ለእያንዳንዱ ደረጃ ለመፍትሄ አስፈላጊ የሆኑትን ትክክለኛ እርምጃዎችን ይወቁ
የምዝገባ ዝርዝሮች፡
- ሙሉ ይዘት ለማግኘት ይመዝገቡ፡፡ የምዝገባ አማራጮች፡ ወርሃዊ፣ ዓመታዊ እና ግማሽ ዓመት፡፡
- በማንኛውም ጊዜ በ Google Play በኩል የደንበኝነት ምዝገባን ማደስ፡፡
- ሒሳቡ አሁን ካለው ጊዜ ማብቂያ በፊት በ 24 ሰዓት ውስጥ ለግዜው እንዲያድስ ይደረጋል፡፡
- በ Google ሒሳብ በመጠቀም በማንኛውም የአንድሮይድ ስልክ / ታብሌት በመጠቀም መመዝገብ፡፡
ልጆች ትምህርታዊ ጨዋታዎችን ኮድ በመጻፍ በቀላሉ መማር ይችላሉ፡፡ የእነዚህን
Kidlo Coding App For Kids በማውረድ አዝናኝና ቀላል በሆነ መንገድ አእምሮን ማሰልጠን!
በጨዋታ መልክ ኮድ መጻፍን ተማር! ለህጻናት ተጨማሪ የፕሮግራሚንግ ጨዋታ (ዕድሜ 5-9)፡፡
የተዘመነው በ
18 ሴፕቴ 2026
በዚህ ላይ ይገኛል፦
Android፣
Windows
እንቆቅልሽ
አመክንዮ
የተለመደ
ነጠላ ተጫዋች
ልዩ ቅጥ ያላቸው
ካርቱን
ከመስመር ውጭ
Play Pass
በዋንኛነት የቀረቡ ታሪኮች
Special event
Play Fest starts on October 13
Big savings, big offers, and more
የውሂብ ደህንነት
arrow_forward
ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል
ዝርዝሮችን ይመልከቱ
ደረጃዎች እና ግምገማዎች
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
phone_android
ስልክ
laptop
ዴስክቶፕ
tablet_android
ጡባዊ
3.9
2.86 ሺ ግምገማዎች
5
4
3
2
1
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ
ሁሉም ሰው
የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
ተጨማሪ ለመረዳት
የመተግበሪያ ድጋፍ
expand_more
public
ድር ጣቢያ
email
የድጋፍ ኢሜይል
support@kidlo.com
shield
የግላዊነት መመሪያ
ስለገንቢው
KIDLOLAND KIDS & TODDLER GAMES PRIVATE LIMITED
support@idzdigital.com
B-1801, Aquaria Grande, Devidas Lane Borivali West, Mumbai, Maharashtra 400103 India
+91 80976 16697
ተጨማሪ በIDZ Digital Private Limited
arrow_forward
Ice Cream Shop Games for Kids
IDZ Digital Private Limited
4.6
star
ለልጆች የቀለም ጨዋታዎች: መቀባት መጽሐፍ
IDZ Digital Private Limited
4.6
star
ለ2፣3፣4 አመት እድሜ የህጻናት ጨዋታዎች
IDZ Digital Private Limited
4.0
star
የህጻናት ቀለም መቀባት ገጾች እና መጽሀፍ
IDZ Digital Private Limited
4.3
star
KidloLand Kids & Toddler Games
IDZ Digital Private Limited
4.6
star
ልዕልት የቤት ዲዛይን ጌሞች
IDZ Digital Private Limited
4.6
star
ተመሳሳይ ጨዋታዎች
arrow_forward
Coding Games Kids: Glitch Hero
Didactoons
4.1
star
Rodocodo: Code Hour
Rodocodo Ltd
4.0
star
codeSpark - Coding for Kids
codeSpark
3.5
star
Rolf Connect - Coding
De Rolf Groep
Code Land: Coding for Kids
Learny Land
4.3
star
Recall
PHANTOM PRODUCTIONS YAZILIM LIMITED
US$999.99
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ