My Tizi Pets: ድመት ውሻ መንከባከቢያ

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
3.6
2.9 ሺ ግምገማዎች
1 ሚ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

ለማዳ እንስሳትን ይወዳሉ? ሁሌም ደስ የሚሉ ለማዳ እንስሳትን ማለመድ ይፈልጋ ነበር? እንግዲያው ይሄ ትክክለኛው የእንሰሳት
ከተማ ጨዋታ እና የለማዳ እንስሳት ጨዋታ ነው። ሁሉም የሚወዷቸው እንስሳት እንደ ውሻ፣ድመት፣ፓንዳ እና ደስ የሚሉ ድብ እርስዎን እየጠበቁ ነው። አሁኑኑ ይሄን የለማዳ እንስሳት ጨዋታ ያውርዱ!

ሁሉንም ተወዳጅ እንስሳትን በዚህ መተግበርያ ላይ ያገኛሉ፤ ደስ ከሚሉ አንበሳ እስከ ወፍራም ድብ። በእንስሳት ከተማ ውጥ የተለያዩ ትወናዎችን በማስመሰል እና በነዚህ አስደናቂ ባህሪያት መጫወት እናም ሁሉንም የቲዚ የለማዳ እንስሳት ማቆያን ጥግ መመርመር ይችላሉ። የራስዎን ታሪክ የሚፈጥሩባቸው ብዙ የሚስቡ ተውኔቶች በዚህ የለማዳ እንስሳት ጨዋታ ውስጥ አሉ!

ለማዳ እንስሳዎትን ሽርሽር ይውሰዱ፣ይመግቡ፣ ይጠቡ፣ ደስ ወደ ሚል መናፈሻ ጉዞ ይውሰዱ፣ ጥበብን ይፍጠሩባቸው፣በመጫወቻ ክፍል ውስጥ ያጫውቷቸው እና በለማዳ እንስሳ ቤት ውስጥ ይቀፏቸው! እነዚህን ደስ የሚሉ እንስሳትን መጥገብ አይቻልም!

የለማዳ እንስሳት ማቆያ መተግበርያ ባህሪያት፡
🐶 ከ 6-12 ላሉ ህፃናት ትክክላኛው የለማዳ እንስሳት ጨዋታ ነው።
🐶 የራስዎንን የለማዳ እንስሳት ማቆያ ታሪኮች ይፍጠሩ።
🐶 አስገራሚ እና ሳቢ ጨዋታዎች።
🐶 መንካት፣መጎተት፣ሁሉንም አካላት መመርመር እና አስገራሚ ነገር መፈለግ።
🐶 የለማዳ እንስሳትን ምግብ ለሚፈልጉት ለማዳ እንስሳ ይመግቡ
🐶 ከአዲሶቹ የእንስሳ ጓደኞችዎ ጋር ብዙ የሚያሳትፉ ተውኔቶች እና ጨዋታዎች።
🐶 ሁሉም ክፍሎች የተሞሉት በእውነተኛ ቤት ውስጥ ሊገኙ በሚችሉ እቃዎች ነው።
🐶 የሚስብ እና አዝናኝ በሆኑ ሙዚቃዎች የታጀበ።

ወደ ቲዚ የለማዳ እንስሳት ማቆያ ቲኬትዎን ይያዙ እናም መዝናናቱ ይጀምር። ደቂቃ ሳያባክኑ አሁኑኑ ይሄንን የለማዳ እንስሳት መጫወቻ መተግበርያን ያውርዱ!
የተዘመነው በ
15 ጃን 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

3.7
2.22 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

Hello little pet lovers!
Are you having a good time playing with Tizi Pets? We have fixed some bugs to make the app work more smoother for you. Don't forget to encourage us by dropping a 5-star rating.