ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
ፊልሞች
መጽሐፍት
የልጆች
google_logo Play
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
ፊልሞች
መጽሐፍት
የልጆች
none
search
help_outline
በGoogle ይግቡ
play_apps
ቤተ-መጽሐፍት እና መሣሪያዎች
payment
ክፍያዎች እና የደንበኝነት ምዝገባዎች
reviews
የእኔ Play እንቅስቃሴ
redeem
ቅናሾች
Play Pass
Play ውስጥ ያለ ግላዊነት ማላበስ
settings
ቅንብሮች
የግላዊነት መመሪያ
•
የአገልግሎት ውል
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
ፊልሞች
መጽሐፍት
የልጆች
የልጆች ስዕል መሳያና ቀለም መቀቢያ
IDZ Digital Private Limited
ማስታወቂያዎችን ይዟል
የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.2
star
491 ግምገማዎች
500 ሺ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
ሁሉም ሰው
info
ጫን
አጋራ
ወደ ምኞት ዝርዝር አክል
ስለዚህ ጨዋታ
arrow_forward
ልጅዎን በተለያዩ የልጆች ስዕል መሳያ ጌሞቻችን አብሮት ስላለው አርቲስት እንዲያውቅ ይፍቀዱለት! እድሜያቸው 2፣ 3፣ 4፣ 5 እና 6 ዓመት ለሆኑ ህጻናት በቀለም የተዋበ ዓለም።
በደረጃ በደረጃ የማስተማሪያ ዘዴ በመረዳት ልጆች በቀላል የመሳያ ገጾች ላይ እንዴት ስዕል እንደሚስሉ ይማራሉ። አርቲስት ልጅዎ አርትን ለመማር በፍጹም እንዳይሰላች ለማድረግ የተለያዩ ቅጾችና ጭብጦች/ቲሞች ስብስብ አዘጋጅተናል!
ልጆች በተጨማሪም በተለያዩ ቀለም የመቀባት ጌሞችም መጫወት ይችላሉ! ስእል መሳልና መቀባት ይማሩ እድሜያቸው 2፣ 3፣ 4፣ 5 እና 6 ዓመት የሆኑ ህጻናትን የስነ ጥበብ ጉዟቸውን እንዲጀምሩ የሚረዳቸው ሁሉንም በአንድ መተግበሪያ አጠቃሎ የያዘ ጌም ነው!
ስእል መሳልና መቀባት ይማሩ - የመሳያ ገጾች ልጅዎን የእጅ ጥንካሬውን እንዲያጎለብት፣ እሳቤውን እንዲያሻሽል ያስችሉታል እንዲሁም እራሱን በፈጠራ መልኩ እንዲገልጽ ያስችሉታል!
ስእል መሳልና መቀባት ይማሩ ገጾች ባህሪያት/ፊቸሮች
ፍራፍሬዎችና አትክልት - ብሪንጃል፣ ቲማቲሞች፣ ካሮቶች፣ አፕሎች፣ ብርቱካኖች እና ሌሎችንም መሳል ይማሩ እንዲሁም ልጅዎን ስለ ጤናማ አኗኗር ያስተዋውቁት። ትናንሾቹ አርቲስቶች በተጨማሪም ስለ ፍራፍሬዎችና አትክልት ቀለሞች ይማራሉ።
ተሸከርካሪዎች - ልጅዎን በራሱ ፈጠራ በተዋበ ቀለም ላይ እንዲያሽከረክር ይፍቀዱለት! የተለያዩ አይነት መኪኖች፣ የእሳት አደጋ መከላከያ መኪኖች እና ሌሎችንም ይሳሉ!
አእዋፍ፡ የወፎች ጎጆ/መስክ ይፍጠሩ እንዲሁም የተለያየ ቀለም ያላቸው አእዋፋትን ይሳሉ!
እንስሳት፡ የሚወዷቸውን እንስሳት፣ ዝንጀሮዎች፣ አንበሶች፣ ነብሮችና ሌሎችንም መሳል ይማሩ! እድሜያቸው 2፣ 3፣ 4፣ 5 እና 6 ዓመት የሆኑ ህጻናት በቀለም በተዋበ የእንስሳት ማቆያችን ይማረካሉ!
አሻንጉሊቶች፡ አሻንጉሊቶች የማይወድ ማን ነው? የሚወዷቸውን አሻንጉሊቶች ይሳሉ እንዲሁም የተወሰነ ተአምር ለመጨመር የቀለም ጥቅል ይጠቀሙ! ልጅዎ በእነዚህ የመሳያ ገጾች ይማረካል።
ይህ ብቻ አይደለም! የልጅዎን የፈጠራ ክህሎቶች የሚገነቡ የተለያዩ የመሳያና ቀለም መቀቢያ ገጾች አሉን!
ለልጅዎ ምናቡን እንዲያሳይ ይፍቀዱለት! ‹‹የልጆች ስዕል መሳያና ቀለም መቀቢያ››ን ዛሬውኑ ያውርዱ!
የተዘመነው በ
29 ኦገስ 2025
የተለመደ
የውሂብ ደህንነት
arrow_forward
ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል
ዝርዝሮችን ይመልከቱ
ደረጃዎች እና ግምገማዎች
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
phone_android
ስልክ
tablet_android
ጡባዊ
4.0
374 ግምገማዎች
5
4
3
2
1
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ
የመተግበሪያ ድጋፍ
expand_more
email
የድጋፍ ኢሜይል
support@kidlo.com
shield
የግላዊነት መመሪያ
ስለገንቢው
IDZ DIGITAL PRIVATE LIMITED
support@idzdigital.com
B-1801, Aquaria Grande, Devidas Lane Borivali West, Mumbai, Maharashtra 400103 India
+91 80976 16697
ተጨማሪ በIDZ Digital Private Limited
arrow_forward
ለልጆች የቀለም ጨዋታዎች: መቀባት መጽሐፍ
IDZ Digital Private Limited
4.6
star
Ice Cream Shop Games for Kids
IDZ Digital Private Limited
4.2
star
Unicorn Coloring Pages & Book
IDZ Digital Private Limited
4.1
star
ልዕልት የቤት ዲዛይን ጌሞች
IDZ Digital Private Limited
4.6
star
የህጻናት ቀለም መቀባት ገጾች እና መጽሀፍ
IDZ Digital Private Limited
4.1
star
የዩኒኮርን ጨዋታ ለህፃናት 2፣3፣4 አመት
IDZ Digital Private Limited
4.3
star
ተመሳሳይ ጨዋታዎች
arrow_forward
Coloring Book Fun
RosiMosi LLC
3.1
star
Coloring Games: Paint & Color
House of Juniors
3.9
star
Painting Line:Color in animal
zhiluhu
4.3
star
Coloring Games for Kids, Paint
Mini Pixel Game Studios
4.1
star
Baby Coloring Games for Kids
Pixit Labs
Toddler Paint and Draw
ToddlerTap
4.3
star
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ