የእንስሳት አለም የእኔ ይጫወቱ ሽኮኮዎች ቤት

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
3.7
15.9 ሺ ግምገማዎች
10 ሚ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

ሙሉ በሙሉ አዲስ የእንስሳት ቤት ለእርስዎ እናስተዋውቃለን። ከእርስዎ ጋር እጅግ አስደሳች ጊዜን ለማሳለፍ የተዘጋጁ አዲስ የጥንቸል ቤተሰብን ይተዋወቁ! ወደ አዲሱ የጥንቸል ቤት ይግቡና 4 የሚገርሙ ክፍሎችን ያስሱ። በመጀመሪያው የሽኮኮ ቤት እንዲሁም በአዲሱ የጥንቸል ቤት አሁኑኑ ይጫወቱ!

በራስዎ መንገድ የሚያስውቡት ትልቅ የአሻንጉሊት ቤት ፈልገው ያውቃሉ? ይምጡና በእንስሳት ከተማ - ግብረ መልስ ያለው የማስመሰል ጨዋታ ይጫወቱ!በምናባዊ የአሻንጉሊት ቤትዎ የእንስሳት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ እርስዎን እየጠበቁ ነው። ይቀላቀሏቸው እና በተለያዩ ክፍሎች ውስጥ ምን እንዳለ ይመልከቱ። አስገራሚ አስደናቂ ነገሮችን እርስዎን እየጠበቁ ነው!

በዚህ መተግበሪያ እንደዚህ ያሉ ብዙ ነገሮችን ማግኘት ይችላሉ፡

* ከ4+ የተለያዩ ክፍሎች ያላቸው የሽኮኮ ቤት፡
ከሽኮኮ ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ጋር ሊያጋሯቸው የሚችሉ ከ4+ የተለያዩ ክፍሎች አሉ። እየዞሩ ይመልከቱ እና በእያንዳንዱ ወለል ላይ ይጫወቱ!

* 4 ክፍሎች ያሉት አዲስ የጥንቸል ቤት፡
ለጥንቸል ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ የሚጣፍጥ ምግብ ያብስሉላቸው እና ቤቱን በፈለጉት መልኩ ያስጊጡት። የጥንቸል ቤተሰብ አሁኑኑ እንዲቀላቀሏቸው ጥሪ እያቀረቡ ነው!

* ሳሎኖቹን ያስሱ፡
በእነዚህ ቤቶች ውስጥ ያሉት ሳሎኖች ምቹ እና በሚያምር ሁኔታ ያጌጡ ናቸው። ይሂዱ እና ትንስ የሻይ ግብዣ ያድርጉ!

* በማዕድ ቤቶች ውስጥ ምግብ ያብስሉ፡
በጣፋጭ ምግቦች የተሞላውን ማቀዝቀዣ ይመልከቱት! የተወሰነ የሚጣፍጥ ምግብ ላራስዎ ያብስሉ እና ሁሉንም ሰው ይመግቡ!

* መኝታ ቤቶቹን ያግኙ፡
ከረጅም አድካሚ ቀን በኋላ ትንሽ እረፍት መውሰድ አለብዎት። ምቹ ልብሶትን ይልበሱ እና ጥሩ እንቅልፍ ይተኙ።

* ሁሉንም ነገር ይንኩ እና ያንቀሳቅሱ፡
በግዙፉ የሽኮኮ ቤትዎ እየተጫወቱ ይንኩ፣ ይጎትቱ፣ ይገናኙ እና ፈጠራዎን ይጠቀሙ! በጣም አስደሳች ይሆናል!

ቁልፍ ገጽታዎች፡
* አብረዋቸው የሚጫወቱ 9 ምርጥ የሽኮኮ ጓደኞች እና የቤተሰብ አባላት!
* እንዲሁም 9 አዲስ የጥንቸል ጓደኞች እና የቤተሰብ አባላት!
* ለማወቅ የሚጓጉ እድሜያቸውከ 6-8 ለሆኑ ህጻናት ተስማሚ።
* በሚያጓጉ አስደናቂ ነገሮች እና መስተጋብሮች የተሞላ!
* ከ8+ ወለሎች ለማስመሰል ጨዋታ መዝናኛ! ብዙ መጫወቻ!
* ምንም የሚያበሳጭ ማስታወቂያ የሌለው። ለልጆች ሙሉ በሙሉ ደህንነቱ የተጠበቀ።
* ምንም የኢንተርኔት ግንኙነት የማይፈልግ። ያለ ኢንተርኔት ይጫወቱ! ለጉዞ ቀናት ተስማሚ።

የሽኮኮ እና የጥንቸል ቤተሰቦች በአሻንጉሊት ቤትዎ እርስዎን እየጠበቁ ነው። የፈጠራ መስመርዎን ያሳዩ፣ የራስዎን ታሪክ ይፍጠሩ እና ማስመሰል ይጫወቱ። አሁኑኑ ያውርዱ!
የተዘመነው በ
9 ጃን 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ውሂብ አልተመሰጠረም
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

3.7
10.7 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

Hello friends!
We have made some performance improvements for the best playing experience. Update now!