ጃሚፔይ

1 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

ጃሚፔይ አፕ በቁጠባ ቡድን ስብሰባ ወቅት የተደረጉ ቁጠባዎችና እና የተሰጡ ብድሮችን መዝግቦ ለመያዝ ያገለግላል። አፓችን ለአጠቃቀም ምቹና መደበኛውን የስብሰባ ሂደት ተከትሎ የተቀረፀ ነው።

ጃሚፔይን ለመጠቀም
1. አፑን አውርዶ ስልክ ላይ በመጫን መለያ ስም ይፍጠሩ
2. የቁጠባ ቡድን እና አባላቱን ይፍጠሩ። ያሻዎትን ቁጥር ያክል ቡድኖች መፍጠር ይችላሉ
3. የቁጠባ ቡድኑ በሚሰበሰብበት ወቅት አፑን በመጠቀም የሚከተሉትን ሂደቶች መመዝገብ ይችላሉ

- የተገኙ ተሰብሳቢዎችን ማንነት
- የተገዙ እጣዎችን
- የተመለሱ ብድሮችን
- የተወሰዱ ብድሮችን
- ቅጣ
- ሳጥን ውስጥ ያለውን የገንዘብ መጠን

አፓችን ሊተማመኑበት የሚችሉና የቁጠባ ቡድኖችን የሂሳብ አያያዝ በእጅጉ የሚያቀል ነው።
ከእያንዳንዱ ቡድን የተሰበሰበው መረጃ ደህንነቱ በተጠበቀ የመረጃ መረብ ውስጥ የሚቀመጥ ሲሆን አባላት የመለያ ስማቸውን በመጠቀም በማንኛውም ዘመናዊ ስልክ አፓችን ውስጥ ገብተው ስለ ቡድናቸው መረጃ ማግኘት ይችላሉ::

አፓችን በእንግሊዘኛ ወይም በአማረኛም መጠቀም የሚችሉ ሲሆን በሁሉም የአንድሮይድና አይፎን ስልኮች ላይ ይሰራል

ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ ወይም ጥያቄ ካለዎት
በ ኢሜል አድራሻችን support@jamiipay.com ይፃፉልን
የተዘመነው በ
16 ማርች 2023

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 6 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ምን አዲስ ነገር አለ

Handle Ethiopian Safaricom phone numbers