ተንቢሀት:- ሙስሊም ሴቶችን ልዩ የሚያደርጉ
ህግጋት.
በታላቁ አሊም በዶ/ር ሸይካኑ ኑርሊህ ኢብኑ ፈውዛን
ኢብኑ አብደላህ አል ፈውዛን የተዘጋጀው መለያታብ በወንድም
ዶ/ር ሙሀመድ አሊ ዳውድ (አቡ ርእሰ ብዲረህማን) ተተርጉሞ በመጽሃፍ መልክ ታትሞ ከወጣ የቆየ ሲሆን አሁን ደሞ በአሳታሚው ፍቃድ ሁሉንም ተደራሽ ለማድረግ እና ለአጠቃቀም ቀላልና ጨዋነት በማድረግ በ nuudapps.com ተደርጎ ዲዛይንና ሠርቶ ቀርቦሎታል። ለሌሎችም ያጋሩ።