ShazzleChat

4.2
4.41 ሺ ግምገማዎች
500 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ታዳጊ
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

ShazzleChat ለጥሪዎች እና ለመልዕክቶች ፈጣን፣ ለአጠቃቀም ቀላል እና ግላዊ የሆነ መተግበሪያ ነው። መልዕክቶችን ወይም ፎቶዎች ን ይላኩ፣ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ የድምዕና የምስል ጥሪዎችን ያድርጉ። ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ ስለ መረጃ አጠቃቀም እና ደህንነቱ የተጠበቀ ግንኙነቶች በሚጨነቁበት ጊዜ። እያንዳንዱ የላኩት መልዕክትዎ በእርስዎ እና በተቀባይ ባልደረባዎ መካከል ይቆያል። የድምዕና የምስል ጥሪዎችዎ በአቻ-ለአቻ Shazzle ቴክኖሎጂ ደህንነታቸውን በመጠበቅ በ ላኪው እና በ ተቀባዩ መካከል ብቻ የሚገኝ ይሆናል፡፡

መተግበሪያችንን ያለ ምዝገባና ማስታወቂያ ለማውረድ ቀላል ነው፡፡ ከጓደኞችዎ፣ ከቤተሰብዎ እና ከሥራ ባልደረቦችዎ ጋር ይገናኙ፡ በከፍተኛ ጥራት የድምዕና እና የምስል ጥሪዎችን ያድርጉ!
መልዕክቶችዎ ወይም ጥሪዎችዎ በሌላ ግለሰብ ይነበብብኛል ወይም ይደመጥብኛል ብሎ መጨነቅ አያስፈልግም።
የእኛ የመልዕክት ቴክኖሎጂ ስልኮችን እንደ የግል አውታረ መረብ በማድረግ ለተጠቃሚው ያልተማከለ አገልግሎት ይሰጣል፡፡ ላኪና ተቀባይ መረጃ የሚጋሩበት እና ጥሪዎችን ማድረግ የሚችሉበት የማይጠለፍ የግንኙነት መስመር በመፍጠር እናገናኛለን ፡፡ የተማከለ የመልዕክት ማከማቻ ቋት በፍፁም አንፈጥርም፡፡ በእኛ እርዳታ ከጓደኞችዎ ጋር በቅፅበት መገናኘት ይችላሉ።
ምርቶቻችንን ሁልግዜ የበለጠ ተደራሽ እና ለተጠቃሚ ምቹ እንዲሆኑ የተሻለ ለማድረግ እንጥራለን። ለማንኛውም አይነት አስተያየት ወይም ጥቆማ፣ እባክዎን በ support@shazzle.com ኤሜይል ይላኩልን፡፡
ስለ ቴክኖሎጂ ያችን የበለጠ ለማወቅ ከታች የተዘረዘሩትን የጉግል ፓተንት ዝርዝር ይመልከቱ፡፡
US20090037211A1
US20150081567A1
US20120265828A1
US20120110322A1
US20150134948A1

መልዕክቶችዎን በማንኛውም አገልጋዮች ላይ ሳናስቀምጥ ከጓደኞችዎ እና ከሥራ ባልደረቦችዎ ጋር እናገናኝዎታለን። ሁሉም መረጃዎ በስልክዎ ላይ ብቻ ይገኛል!
የእርስዎን ሚስጥር መጠበቅ ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው!
የተዘመነው በ
30 ኦገስ 2022

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
የግል መረጃ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
የግል መረጃ፣ ዕውቅያዎች እና 2 ሌሎች
ውሂብ አልተመሰጠረም

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.2
4.26 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

What's New:

Our development team has fixed some bugs and improved the overall performance of the app, now our users won't face any problems!