(ሙሉ ቅጂ) QR እና ባርኮድ ማንበቢያ

4.7
10.2 ሺ ግምገማዎች
100 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

QR እና ባርኮድ ማንበቢያ የሚፈልጓቸው መገለጫዎች ሁሉ ያሏቸው ዘመናዊ የ QR ኮድ መቃኛና ባርኮድ መቃኛ ነው፡፡

ተጨማሪ ታዋቂ የመስመር ላይ አገልግሎቶችን ማለትም Amazon, eBay እና Google ጨምሮማንኛውንም QR ኮድ ወይም ባር ኮድ መቃኘት!

ሁሉንም የተለመዱ ቅርጸቶች
ሁሉንም የጋራ ባርኮድ ቅርፀቶች ይቃኙ: QR, የውሂብ ማትሪክስ, አዝቴክ, UPC, EAN, ኮድ 39 እና ሌሎችም፡፡

ጠቃሚ እርምጃዎች
URLሎችን ይክፈቱ፣ ከገመድ አልባ ሆትስፖት ጋር ይገናኙ፣ የቀን መቁጠሪያ ክስተቶችን ያክሉ፣ VCards ያንብቡ፣ የምርት እና የዋጋ መረጃ ያግኙ፣ ወዘተ፡፡

ደህንነት እና አፈጻጸም
ጉዳር ሊያደርሱ ከሚችሉ የ Google ደህንነቱ የተጠበቀ ማሰሻ መገለጫ ያለው ቴክኖሎጂ ከ Chrome ብጁ ትሮች ጋር ካሉ ማስፈንጠሪያ ራስዎን በመጠበቅ በአጭር ግዜ በመጫን ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡

ዝቅተኛ ፈቃድ
ወደ እርስዎ የመሣሪያ ማከማቻ መዳረሻ ሳይሰጡ ምስሉን ይቃኙ፡፡ የአድራሻ ደብተርዎን መዳረሻ ሳያገኙ የእውን ዕውቂያ ውሂብ እንደ QR ኮድ ማጋራት!

ከስዕሎች የተቃኘ
ከስእል ፋይሎች ወይም ቅኝት ውስጥ ካሜራውን በቀጥታ በመጠቀም ኮዶቹን መለየት፡፡

መብራትና ማጉላት
በጨለማ አካባቢ ትክክለኛ ቅኝት ለማድረግ መብራት ማብራትና ከርቀትም ቢሆን ባርኮዱን ለማንበብ እንዲቀርብ ማድረግ፡፡

መፍጠርና ማጋራት
በአብሮነት ውስጥ ያለ QR ኮድ አመንጪ ያለ እንደ ድረገጽ ማስፈንጠሪያ የሚጋራ ዳታ እንደ QR ኮድ በመመልከቻው ላይ የሚታዩና በሌላ መሳሪያ የሚቃኙ ናቸው፡፡

ብጁ አማራጭ ፍለጋዎች
በባርኮድ መፈለጊያው ላይ ብጁ ድረገጽ በማስገባት የተለየ አይነት መረጃ ማግኘት (ማለትም የሚወዱትን የግብይት ድረገጽ)፡፡

CSV መላክና ዝርዝር ዘገባ
ሁሉንም ታሪኮች ማስተዳደርና መላክ (እንደ CSV ፋይል)፡፡ ወደ Excel ማምጣት ወይም እንደ Google Drive ባሉ የበይነ መረብ ማከማቻዎች ላይ ማስቀመጥ፡፡ ቅኝቶችዎን በዝርርዝር መመዝገብና የምርት ክምችትን ማስተዳደር ወይም ለአነስተኛ ስራዎት የጥራት ዋስትናን ይተግብሩ!

በ Android 6.0 ወይም ከዚያ በላይ በሚሰሩ በአማርኛ ውስጥ ለሚገኙ ስማርት ስልኮችና ታብሌቶች ከሚገኙ ምርጥ የ QR ኮድ አንባቢ መተግበሪያዎች ይደሰቱ፡፡

የሚደገፉ የ QR ኮዶች፡-
• የድረገጽ ማግኛ (URL)
• የመግኛ ውሂብ (MeCard, vCard, vcf)
• የቀን መቁጠሪያ ክስተቶች
• የ WiFi hotspot መረጃ ማግኛ
• የጂኦ አካባቢዎች
• የስልክ ጥሪ መረጃ
• ኢሜል፣ SMS እና MATMSG

ባርኮዶችና ባለ ሁለትዮሽ ኮዶች:-
• የጽሁፍ ቁጥሮችን (EAN፣ UPC፣ JAN፣ GTIN፣ ISBN)
• ኮዳባር ወይም ኮዴብባር
• ኮድ 39፣ ኮድ 93 እና ኮድ 128
• የተደባለቀ 2 ከ 5 (ITF)
• PDF 417
• GS1 DataBar (RSS-14)
• Aztec ኮድ
• የውሂብ ማትሪክስ

QR Code is a registered trademark of DENSO WAVE INCORPORATED in the United States and other countries.
የተዘመነው በ
3 ኦክቶ 2023

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.6
10.1 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

የሳንካ ጥገናዎች እና የአፈጻጸም ማሻሻያዎች