ጨዋታዎች ለ 2 ተጫዋቾች

ማስታወቂያዎችን ይዟል
4.5
158 ሺ ግምገማዎች
10 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

አንድ / ብዙ ተጫዋቶች የሚጫወቱት የጫወታዎች ስብስብ በ 1 , 2 , 3 , 4 , 5 ወይም 6 ተጫዋቾች በአንድ መጫወቻ (ስልክ ወይም ታብሌት) መጫወት የሚያስችል:: ሁሉም ጨዋታዎች ቀላል እና በቀላሉ የሚያዝ ህጎች አሉት::

ጨዋታዎቹን ከማንኛውም ሰው ጋር መጫወት ትችላላችሁ:: የዳንስ ፓርቲ ላይ, ወይም በሚያጨናንቅ ሁኔታ ለምሳሌ በመጀመርያ ቀጠሮ ቀን ለንግግር መጀመርያነት መጠቀም ትችላላችሁ:: ጨዋታው ለባል እና ሚስት ፣ ወንድም እና እህት ፣ ልጆች እና ወላጆች ፣ ጓደኞች አብሮ ለመጫወት እና ጊዜ ለማሳለፍ ይመቻል:: የጥንዶች ጨዋታዎቹ አስቂኝ እና ውድድር ውስጥ የሚከቱ ናቸው ::

ብዙ ሰዎች በተጫወቱ ቁጥር የበለጠ አዝናኝ ይሆናል! ነገርግን አብሮ የሚጫወት ማንም ከሌለ፣ ለብቻ መጫወት የሚያስችል መንገድ አለ:: ጓደኞቻችሁን በኋላ ለመፎካከር እንድትችሉ ራሳችሁን ማሰልጠን የምትችሉበት ::

ልዩ የሆኑ ትንንሽ ጨዋታዎች እንዲሁም በሞባይል በደንብ የታወቁ ባለብዙ ተጫዋቾች አሉት::

- ባለብዙ ተጫዋች መቆምያ የሌለው ሩጫ
- ወፎች ከሚርገበገቡ ክንፎች ለብዙ ተጫዋቾች
- በሜዳ ላይ የመዝለል ጨዋታ
- በተከታታይ 3 ጊዜ በቲክ-ታክ-ቶ የሚመስሉ ህጎች
- የተጨናነቀ መንገድ በጋራ መሻገር
- ቢንጎ
- ወታደሮችን ልኮ ቤተመንግስቶችን መያዝ ስልታዊ ጨዋታ (ለአንድ ተጫዋች የማያምር ኤአይ)
- ኳስ ጨዋታ (ከፖንግ እና ከሆኪ ጋር ይቀራረባል)
- በባለብዙ ተጫዋቾች የ 1024/2048 እንቆቅልሽ አይነት
- የራስን ጠጠር ብቻ መንካት
- ፊኛ ማፈንዳት
አዳዲስ ትናንሽ ጨዋታዎች ሁልጊዜ እንጨምራለን:: አዳዲስ ለውጦችን ይጠብቁ እና ይህን ጫዋታ ለጓደኞቻቹ አስተዋውቁ!

By installing the game you agree to privacy policy of Google (AdMob): https://www.google.com/intl/en/policies/privacy and Unity (Unity Analytics): https://unity3d.com/legal/privacy-policy
የተዘመነው በ
5 ፌብ 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 4 ሌሎች
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 4 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.5
126 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

Bug fixes.