ZAF | አገልግሎቶች በ ኢትዮጵያ

1 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

🎉 ወደ ZAF እንኳን በደህና መጡ! 🎉

ZAF ለተጠቃሚ ምቹ መተግበርያ ሲሆን በኢትዮጵያ 🇪🇹 ሰዎችን ከሚፈልጉት አገልግሎት ጋር በ ቀላሉ ያገናኛል። ፎቶግራፍ አንሺ፣ ሞግዚት፣ ምግብ ሰሪ፣ ወይም ሌላ ማንኛውንም አገልግሎት በ ፈለጉ ግዜ ZAF ን በ መጠቀም በ ቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።

በ ZAF እነዚህን ማድረግ ይችላሉ፦

🔍 አገልግሎቶችን ያግኙ፡- በመቶዎች የሚቆጠሩ አገልግሎቶችን በተለያዩ ምድቦች እና ቦታዎች አንድ ላይ አርጎ ከያዘው ZAF የሚፈጉትን አገልግሎት ያግኙ። ከቤት አገልግሎቶች እስከ ሙያዊ አገልግሎቶች ድረስ ሁሉንም በአንድ ቦታ የሚያገኙበት። ZAF የፈለጉትን አገልግሎት አቅራቢ ማግኘት ቀላል አድርጎሎታል።

💖 ተወዳጅ ያድርጉ፦ የሚወዱት አገልግሎት አግኝተዋል? ለወደፊት በቀላሉ ለማግኘት እንዲመቾ ወደ ተወዳጆችዎ ያክሉት። ZAF የወደዱትን አገልግሎት በቀላሉ እንዲከታተሉ ያስችልዎታል።

📞 ቀጥታ ይገናኙ፦ በቀጥታ ከመተግበሪያው ይደውሉ ወይም ለ አገልግሎት አቅራቢዎች እዛው መልእክት ይላኩ። ደላላ የለም፣ ጣጣ የለም። ZAF በአገልግሎት አቅራቢዎች እና ፈላጊዎች መካከል ቀጥተኛ ግንኙነትን ያረጋግጣል ፣ ይህም ግብይቶችን የበለጠ ቀልጣፋ እና አስተማማኝ እንዲሆኑ ይረዳል።

📝 አገልግሎቶን ያክሉ፦ ኢትዮጵያ ውስጥ አገልግሎት አቅራቢ ነዎት? አገልግሎቶዎን በZAF ላይ በመዘርዘር የረጅም ጊዜ ደንበኞችን ያፍሩ። ቀላል፣ ፈጣን እና ውጤታማ ነው። ZAF አገልግሎት ሰጪዎች ብዙ ደንኞችን እንዲያገኙ እና አገልግሎቶቻቸውን እንዲያሳድጉ መድረክን ይፈጥራል።

📊 ዳሽቦርድ፦ የአገልግሎቶን መረጃዎች በምቹ ዳሽቦርድ ይከታተሉ። ደንበኞቾን ይረዱ እና ገቢዎን ያሳድጉ። የ ZAF ዳሽቦርድ ስለ አገልግሎትዎ አፈጻጸም ጠቃሚ ግንዛቤዎችን ይሰጣል፣ ይህም አግልግሎቶን ለማሻሻል እና ለማስፋት በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ እንዲያደርጉ ያግዝዎታል።

🌟 አገልግሎቶችን ይገምግሙ፦ ልምድዎን ያካፍሉ እና ሌሎች በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ እንዲያደርጉ ያግዙ። በ ZAF አገልግሎቶችን መገምገም፣ የሌሎች ተጠቃሚዎችን ግምገማዎች ማንበብ እና አገልግሎት አቅራቢ ከሆኑ ደግሞ ለ አገልግሎቶ ግምገማዎች ምላሽ መስጠት ይችላሉ።

በኢትዮጵያ ውስጥ አገልግሎቶችን ማኘት እና መሽጥ እንደዚ ቀሎ አያውቅም። ዛሬውኑ ZAFን ያውርዱ እና የፈለጉትን አገልግሎት ያግኙ፣ አገልግሎቶን በቀላሉ ይሽጡ። 🚀
የተዘመነው በ
10 ጁን 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 2 ሌሎች
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 5 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

የመተግበሪያ ድጋፍ