የኋሊዮሽ ሂሳብ - ለብቻ እና ከሰው ጋር መጫወት የሚያስችል ጌም
የጨዋታ ደንብ
- ይበልጥ በተጫወቱ ቁጥር የክብደቱ መጠን ይጨምራል
- ከ1800 በላይ ካስቆጠሩ ማሳለፊያ(Hint) ያገኛሉ
- ወደፊት ለማለፍ ቢያንስ 7 ጥያቄዎችን መመለስ ይኖርቦታል
- ብዙ ውጤት ለማስመስገብ በፍጥነት ይመልሱ
- ጥያቁዎችን ለመመለስ 1 ደቂቃ አሎት
- ዘና ብለው እየተጫወቱ በሂሳብ ነክ ጥቅሶቹም ይዝናኑ
መልካም ጨዋታ....♥♥♥