ሴካ የካርታ ጫዋታ

ማስታወቂያዎችን ይዟል
4.2
26.7 ሺ ግምገማዎች
5 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

ይህ የተለመደ የካርታ መጫወቻ ካርድ ነው።
ደግሞም የትዕግስት ጆከር ወይም የኮምፕተር ካርታምይባላል።
ምንም እንኳን አንድ ሰው የሚጠብቅባቸውን ዘመናዊ ሁኔታዎችን ቢሰጥም፥ ጫዋታው በጣም የተያያዘ ነው !በጣም የሚያስደስት እና በርካታ የደስታ ጊዜያትን የሚፈጥር ነው !

መጠናቸው 52 የሚሆኑ በተዘበራረቁ የካርዶችን ፓኬት ትጫወታላችሁ፤ ማጫወቻው ካርዶች ብዙውን ጊዜ 3 በ 3 ናቸው።
ዓላማው ተመሳሳይ ቀለም ያላቸውን ከተራው እስከ ንጉሡ በመደርደር መሠረቶችን ለመገንባት ነው።
ሰባቱ የ"ተስተካከሉ" ካርዶች በአማራጭ ቀለሞች ሊገነቡ ይችላሉ።
ካርዶቹን ከተሰተካከለው እስከ መሠረቶች ድረስ ማንቀሳቀስ ይችላሉ።
ባዶ የሆኑት ቦታዎች በንጉሡ ወይም ባዶ ቦታውን ከንጉሡ ካርድ ጋር ሙሙላት ይችላል።
አራቱም መሠረቶች ሙሉ በሙሉ ሲሞሉ እና ምንም ዓይነት ካርድ ካልቀረ ታሸንፋላችሁ !


በርካታ መዋቅሮች:
-መጠኑ እና የማሳየት አቅሙ : ከስማርት ፎንስ እስከ ታብሌቶች
-የተለመደው & የመሬት አቀማመጡ ሞድ
-በራሱ -መረጃ ማጠራቀም
-በፈረንሳይና እና በእንግልዝኛ የተዘጋጁ ካርዶች
-ትልቅ & ትክክለኛ መጠን ያላቸው ካርዶች
-3 በ 3፥ ወይም 1 በ 1 የሆኑት ተገቢ የሆኑ የመጫወቻ ካርዶች/ የቬጋስ ሞድ-ስታቲስቲክስ
-በራሱ እንዲሰራ ማብራት/ማጥፋት
-ግራ-እጅ ወይም ቀኝ -እጅ -ምልክት & እገዛ
-ወደኋላ መመለስ
-...

ይህ ጫዋታ ሙሉ በሙሉ ወደ አማርኛ ተተርጉሟል።
የተዘመነው በ
28 ኦገስ 2023

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.2
22.7 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

- Update internal components