ይህ የብሉይ እና አዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ መምሪያና ማብራሪያ በቲም ፌሎስ የተጻፈ እና አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ 1989 ዓ.ም. የታተመ ነው። ማብራሪያው ፣ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ውስጥ በተሰማሩ ሰዎች ላይ ትኩረት ከማድረጉ በተጨማሪ በግል የእግዚአብሔርን ቃል ለማጥናትም ሆነ በአዋቂዎች የሰንበት ትምሕርት ቤት በመጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርት ቤት ለመጠቀም እንዲቻል ተደርጎ የተዘጋጀ ነው። ማብራሪያው ፣ መምሕርን ተክቶ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርተ-መለኮት ወይም አገልግሎት ለተማሪው ጠቃሚ ትምሕርቶችን ያስተላልፋል።
تاريخ التحديث
08/06/2022