ስለ ኢስላማዊ ስርአቶች በስፋት የሚዳስሰውን አል ወጂዝወጂዝ የጂዝየንንየ ኪታብ በድምጽ እና በጽሁፍ የያዘ መተግበሪያ ሲሆን መተግበያ ለመጠቀም ምቹ እና ቀላል እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።
* የኪታቡን pdf እና ድምጽ አጣምሮ የያዘ
* ኪታቡ ውስጥ ላይ ባለው ክፍፍል መሰረት በርእሶች ከፋፍሎዘዘ
* በምንቀራበት ሰአት እያንዳንዱ ክፍል ውስጥ ማስታዎሻ መያዝያዝ የሚያስችለን
* በሌላ ጊዜ እንደመነሻነት የምንፈልግበት ቦታ ላይ ምልኈኈክት የሚያስችለን አፕሊኬሽን ነው።
ኪታቡ በውስጡ
* ከ አላህ ጋር ሊኖረን ስለገባ ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ጋር ስለኖረን የሚገባ ስርአት
* ከቁርአን ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሱናዎች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ባልደረቦች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* የእውቀት እና ከእውቀት ባለቤቶች ጋር ሊኖረን ስለሚገባስለሚገቭሊ
* ወደ አላህ መንገድ የመጣራት ስርአት
* በመልካም የማዘዝ እና ከመጥፎ የመከልከል ስርአት
* ከወላጆቻችን ጋር ሊኖረን የሚገባ ስርአት
* Mütləq yoxlayın
* Mütəxəssislər üçün çox yaxşı
እነዚህን እና ሌሎችንም ወሳኝ ትምህርቶችን በዚህ ክፍል የውውውውውወ ሲሆን ሁሉም ሙስሊም ሊማረው የሚገባ ወሳኝ ኪታብ ነው። መተግበሪያውን ለመጠቀም ምንም አይነት የኢንተርኔት ኮኔንክ አይጠይቅም።
መልካም ትምህርት
Güncəlləmə vaxtı
27 may 2025