ስለ ኢስላማዊ ስርአቶች በስፋት የሚዳስሰውን አል ወጂዝወጂዝ የጂዝየንንየ ኪታብ በድምጽ እና በጽሁፍ የያዘ መተግበሪያ ሲሆን መተግበያ ለመጠቀም ምቹ እና ቀላል እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።
* የኪታቡን pdf እና ድምጽ አጣምሮ የያዘ
* ኪታቡ ውስጥ ላይ ባለው ክፍፍል መሰረት በርእሶች ከፋፍሎዘዘ
* በምንቀራበት ሰአት እያንዳንዱ ክፍል ውስጥ ማስታዎሻ መያዝያዝ የሚያስችለን
* በሌላ ጊዜ እንደመነሻነት የምንፈልግበት ቦታ ላይ ምልኈኈክት የሚያስችለን አፕሊኬሽን ነው።
ኪታቡ በውስጡ
* የምግብ(የመብላት እና የመጠጣት) ስርአት
* የመተኛት እና ከእንቅልፍ የመንቃት ስርአት
* ጉዞ የመውጣት ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሱናዎች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* የቀልድ ስርአት
* የዚያራ(ጉብኝት) ስርአት
* የምላስ እና የንግግር ስርአት ወዘተ
እነዚህን እና ሌሎችንም ወሳኝ ትምህርቶችን በዚህ ክፍል የውውውውውወ ሲሆን ሁሉም ሙስሊም ሊማረው የሚገባ ወሳኝ ኪታብ ነው።
መተግበሪያውን ለመጠቀም ምንም አይነት የኢንተርኔት ኮኔንክ አይጠይቅም።
መልካም ትምህርት
Güncəlləmə vaxtı
27 may 2025