ይህ የብሉይ እና አዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ መምሪያና ማብራሪያ በቲም ፌሎስ የተጻፈ እና በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ክፍል በመጀመሪያ በ 1989 ዓ.ም. የታተመ ነው። ማብራሪያው ፣ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ውስጥ በተሰማሩ ሰዎች ላይ ትኩረት ከማድረጉ በተጨማሪ በግል የእግዚአብሔርን ቃል ለማጥናትም ሆነ በአዋቂዎች የሰንበት ትምሕርት ቤት ወይም በመጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርት ቤት እንዲቻል ተደርጎ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው። ማብራሪያው ፣ መምሕርን ተክቶ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርተ-መለኮት ወይም አገልግሎት ለተማሪው ጠቃሚ ትምሕርቶችን ያስተላልፋል።
Güncəlləmə vaxtı
8 iyn 2022