ይህ አፕልኬሽን በውስጡ ሚን ኡሱል አቂደቲ አህሉሱነቲ ወልጀመዓ በመባል የሚታወቀውን የአቂዳ መማሪያ ኪታብ የሚያስተምር ሲሆን በ19 ክፍሎች በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ ተቀርቶ ያለቀውን ሙሉ ትምህርት ይዟል ።
- ይህንን ኪታብ ለመቅራት ለመማር ላሠባችሁ ኪታቡን እያያችሁ የኡስታዙን ትንታኔ እያዳመጣችሁ ባላችሁበት እውቀትን እንድትቀሥሙ ያደርጋል ።
- አቂደቱ አህሉ ሰነቲ ወልጀመአ የሚለው ከዚህ ጋር ተያያዥነት ያለው አፕልኬሽን አዘጋጅተናል እሱን በዚህ ሊንክ ያገኙታል ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.emnetachin
አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን መሰል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን አድራሻችን ስልክ 251912767238 ነው።
Ažurirano dana
23. nov 2022.