ስንክሳር * Sinksar Saints History

ContĂŠ anuncis
4,7
4,03 k ressenyes
100 k+
Baixades
ClassificaciĂł del contingut
Per a tots els pĂşblics
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla

Sobre l'aplicaciĂł

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!

ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው።
ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች ፣ ከቅዱሳን ፣ ከጻድቃን ፣ ከነቢያት ፣ ከሐዋርያት ፣ ከሊቃነ ጳጳሳት ፣ ከኤጲስቆጶሳት ፣ ከመነኮሳትም ሁሉ ከገድሎቻቸው ከመላእከት አለቆችም ከድርሳናቸው የሰበሰቡትና ያቀነባበሩት አምላክን የወለደች እመቤታችን የከበረች ድንግል ማርያም ከአደረገቻቸው ተአምራቶችም የክብር ባለቤት የሆነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የበዓላቶቹን መታሰቢያ በዘመናት በዘመናት ሁሉ ሁሉ ሁሉ ሁሉ በዘመናት በዘመናት በዘመናት እስከ ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲሰሙትም ይሆን ዘንድ ተዘጋጀ።

ይህንንም ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ዘመን ነው። የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ጋር ይኑር።

ለዘላለሙ አሜን !!

የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና እንዲሁም በእለት ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴያችን ውስጥ በዋነኝነት ቅዱሳኑ እንዲራዱን እንዲያማልዱንም በሌላም መልኩ ከነሱ የክርስትና በመነሳት እኛስ ምን ማረግ እንችላለን ከቅዱሳኑ ታሪክ ምንን እማራለው የሚለውን እንድናስብ ይረዳናል ብሎ እንዲሁም በብዙ መፅሃፈ ስንክሳርን ማግኘት በማይችሉ ምእመናን ጥያቄ መሰረት ይህን ይህን የሞባይል የሞባይል የሞባይል የሞባይል ይህን ይህን ይህን እንዲሁም ከጉዋደኞቾ ፣ ቤተሰቦቾ ፣ የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በመሆን ይጠቀሙበት ዘንድ የቤተክርስቲያን መፅሃፍ መፅሃፈ ስንክሳርን ጠቅለንም ጠቅለንም ባይሆን በፈቀደ የቻልነውን ሙሉውን ታሪክ ያልቻልነውን ደግሞ ዋና ታሪኩን ጨምቀን አቅርበናል።

እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ቢያንስ —3—10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም ውይይቶችን እኒዲያረጉበት እንመክራለን።

በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ 6 ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ናቸው
እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት: -
- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው

ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን
ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን

አሜን !!

በዚህ እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ? ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁኑ። ይህንንም ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን በማዘጋጀት የላቀ ሚና ለተገበረው ን / ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው።

ዲ / ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ባቀበለው መጠን ጎንደር በሚገኘዉ በዝክረ ጉባኤ የቅዱሳን የቅዱሳን በመማር በመማር ፣ ፣ በመተርጎም ፣ በመፃፍ ፣ በማዘጋጀት እና በማስተማር ጭምር የኖረ የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ነው። ይህንንም እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ ፣ በቴሌ ግራም እንዲሁም ለኛም ሰጥቶን እኛም ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ መልኩ ህዝበ ለማስተማር እና የቅዱሳን በረከትንም ለኛም ላንባቢውም እንድንካፈል በአፕሊኬሽን መልክ አቅርበናል።

ስንክሳር * Sinksar - (Vides dels Sants) en amharic i anglès.

Ks (የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Sinksar (Synaxarium) l’església ortodoxa de Tewahedo

En nom del Pare, del Fill i de l’Esperit Sant, un Déu Amén!

Per aprendre del Synaxarium o la història i les vides dels sants cristians i millorar el vostre cristianisme, especialment a la vida de l’església ortodoxa de Tewahedo, us recomanem que llegiu el llibre i per a aquells de vosaltres que no poguessin accedir al llibre aquí és una aplicació per a ella que conté les històries principals amb imatges que il·lustren la història.

La majoria dels sants són de l’Església Ortodoxa Oriental.

Aquesta comunió ortodoxa oriental es compon de sis esglÊsies autocèfales:
- l’església ortodoxa etiopiana de Tewahedo,
- l'esglĂŠsia ortodoxa copta d'Alexandria,
- l'esglĂŠsia ortodoxa sirĂ­aca d'Antioquia,
- l'EsglÊsia Apostòlica Armènia,
- l'esglĂŠsia ortodoxa eritrea de Tewahedo, i
- l’església siriana ortodoxa de Malankara.

- En idiomes amàric i anglès.

Continueu llegint, discutiu el que heu llegit amb altres cristians i continueu compartint l'aplicaciĂł per a tots els cristians del mĂłn.
Data d'actualitzaciĂł:
20 de març 2024

Seguretat de les dades

La seguretat comença en entendre com els desenvolupadors recullen i comparteixen les teves dades. Les pràctiques de privadesa i seguretat de les dades poden variar segons l'ús que es fa de l'aplicació, la regió i l'edat. El desenvolupador ha proporcionat aquesta informació i Ês possible que l'actualitzi al llarg del temps.
No es comparteixen dades amb tercers
MĂŠs informaciĂł sobre com els desenvolupadors declaren la comparticiĂł de dades
No es recullen dades
MĂŠs informaciĂł sobre com els desenvolupadors declaren la recollida de dades
Les dades s'encripten mentre estan en trĂ nsit
Pots sol¡licitar que se suprimeixin les dades

Puntuacions i ressenyes

4,7
3,94 k ressenyes

Novetats

- በተጠቃሚዎች ጥያቄ መሰረት ስንክሳርን በድምፅ ማዘጋጀት ጀምረናል ይህም ጅማሮ አፕሊኬሽኑ ላይ ተካቷል
- የየወሩን ስንክሳር ወደታች የየቁኑን ደግሞ ወደ ጎን ስክሮል እያረጉ በቀላሉ ማየት እንዲችሉ ተደርጓል
- የእንግሊዘኛው ስንክሳር ተካትቷል
- የአፕሊኬሽኑ መጠን ተቀንስዋል
- ፊት ለፊት ላይ በዛሬው ቀን የሚውሉትን ቅዱሳኖች ዝርዝር ማየት እንድትችሉ ተደርጎዋል
- ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ ተደርጓል
- የቅዱሳን ስዕላት ከነታሪኮቻቸው
- ቅዱሳን የሚውሉበት ቀን ከነታሪኩ
- ፅሁፉን ማስተለቅ ማሳነስ ያስችላል
- ታሪኩን ሼር ማድረግ ያስችላል
- የወሩን ብቻ ለማየት ያስችላል
- The English Synaxarium is Added