Gibre Himamat ግብረ ሕማማት

100+
Baixades
Classificació del contingut
Per a tots els públics
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla

Sobre l'aplicació

Gibre Himamat és un llibre de Tewahedo ortodox etíop que es llegeix a la setmana santa, la darrera setmana de la quaresma. El llibre conté lectures del Diumenge de Rams, Dilluns Sant, Dimarts Sant, Dimecres Sant (espia dimecres), Dijous de maig (Dijous Sant), Divendres Sant (Divendres Sant), Dissabte Sant i Setmana Santa. El llibre conté lectures de la Bíblia Santa, llibres canònics ortodoxos, Synaxarium, Miracles de Jesucrist, Miracles de Santa Maria, Profecies, Llibres de pregàries, Haymanote Abew, Oració de la aliança, Gedles i més llibres d’església ortodoxa etíope Tewahedo.

El propòsit secret d’aquest llibre és recordar-nos que el Senyor ens ha donat el dolor, la mort, la llibertat i la glòria eternes en la seva resurrecció, i que Ell és el Déu de la vida sense dolor i mort, llegit i assajat cada dia a aquesta setmana santa


En conseqüència, el patró general de l'oració i el servei del Gibre Himamat es troba en aquest llibre, i esperem sincerament que els sacerdots i feligresos puguin celebrar el llibre i seguir-lo.

መጽሐፈ ግብረ ሕማማት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጌታችንነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መከራ መስቀል የሚዘከርበትና በሰሙነ ሕማማት የሚነበብ ታላቅ መጽሐፍ ነው መጽሐፉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ፣ ከሥርዓት መጻሕፍት ፣ ከትንቢት ፣ ከድርሳናት ፣ ፣ ከሃይማኖተ አበው ፣ ከኪዳን ፣ ከመጽሐፈ ስንክሳርና ከአበው ክፍሎችን ከሆሣዕና ዋዜማ እስከ ትንሣኤ ባሉት ስምንት ቀናንት በሰዓታት ተከፋፍሎ የተዘጋጀ መጽሐፍ ቀናንት በሰዓታት ተከፋፍሎ መጽሐፍ ቀናንት ነው በሰዓታት

የመሠረቱና ታሪካዊ አመጣጡም ከአባቶቻችን ቅዱሳን ሐዋርያት ተያይዞ የመጣ ነው። ይኸውም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቶ ለሐዋርያት እየተገለጸ እስከ አርባ ቀን ድረስ ኪዳንንና ኪዳንንና ሥርዓተ ቤተ ሲያስተምራቸው ቈይቶ። በአርባ ቀኑም ሐዋርያትን በአንብሮተ እድ ሹሟቸውና ባርኳቸው አርጓል። (ማር ፲፮ ፲ህ። ሉቃ ፳፬ ፤ ፶፩። የሐዋ ሥራ ፩-፱)

ከዚህም በኋላ ሐዋርያት በኢየሩሳሌም ካሉ ምዕመናን ጋር ጾም መጾምንና ትንሣኤውን ማክበር ጀመሩ። በዚህ ጊዜ በጽርሐ ጽዮን ተሰብስበው በደነገጉት የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ፥ ስለ ሰሙነ ሕማማት ወአንትሙሰ ተዐቅቡ የመከራ መስቀሉ ሕማማቲሁእናንተ ጠብቃችሁ ሕማማቱን አድርጉ አክብሩ (ትእዛዝ ፴፩)

ሆኖም ሐዋርያት ለስብከተ ወንጌል ይፋጠኑ ነበረና እንደ ዛሬው ሁሉ ጊዜውን አልወሰኑትም ነበር። ከሐዋርያት ቀጥለው የተነሱ ሊቃውንትም ቢሆኑ እንደዚሁ በዐተ ጾምን ከጥር ፲፩ ቀን እስከ የካቲት ቀን ቀን ከጾመ። በኋላ ሰሙነ ሕማማትን ደግሞ ከዐቢይ ጾም ለይተው ከመጋቢት ፳፪ እስከ መጋቢት ፳፰ ቀን መጋቢት መጋቢት ፳፱ ቀን ያከብሩ ነበር። ይህ ሥርዓት ሲያያዝ እስከ ድሜጥሮስ ዘመን ደረሰ።


ከ፩፻፹፰ እስከ ፪፻፴ ዓ.ም የነበረው ሊቀ ጳጳስ ድሜጥሮስ በአዘጋጀው የጊዜ መቁጠሪያ (ባሕረ ሐሣብ) ሰሙነ ሕማማት ከዐቢይ ጾም ቀጥታ እንዲሆን ተወስኖአል። ቤተ ክርስቲያንም በቀመረ ድሜጥሮስ ዓመታትን በንዑስ ፤ በማዕከላዊና በዐቢይ ቀመር እየቀመረች አጽዋማት የሚገቡበትንና የሚውሉበትን የሚውሉበትን ጊዜ ለምዕመናን።።

ስለሆነም የሰሙነ ሕማማት ሥርዓተ ጸሎትና አገልግሎት ሁኔታ ከቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓተ አምልኮት ጋር የያዘ ግብረ ሕማማት ፤ መጽሐፍ ተዘጋጅቶ በሥራ ላይ የዋለው ከጌታ ልደት ልደት በኋላ በ፲፬ኛው ዓመት ነው ነው

ከ፩ሺ፫፻፵ እስከ ፩ሺ፫፻፹ ዓ.ም የነበሩት ብፁዕ አቡነ ሰላማ ብርሃነ ዐዜብ ከዐረብኛ ወደ ግእዝ እንደተረጎሙት ቀደም ሲል መጽሐፍ ውስጥ ታትሞ ተገልጦአል። መጽሐፍ ውስጥ ተገልጦአል።

የመጽሐፉ ስያሜም ከጥንተ ስሙ ጀምሮ ግብረ ሕማማት እንደሚባል በመጽሓፉ ውስጥ በብዙ ክፍል ይገኛል። ለዚሁም በቂ የሆነ ምሥጢራዊ ምክንያት እንዳለው ይታመናል።

ምሥጢራዊ ዓላማውም ጌታ በሕማሙ ሕማማችንን ፤ በሞቱ ሞታችንን ፤ በትንሣኤው ዘለዓማዊ ነፃነትንና ክብርን መከራና ሞት የሌለበት ሕያወ አምላክ መሆኑ በሰሙነ በሰሙነ ሕማማት በየአንዳንዱ ቀን ይነበባል ይተረካልም።


በዚህ መሠረት የሰሙነ ሕማማት ጸሎትና አገልግሎት ጠቅላላ ሥርዓት በዚህ መጽሓፈ ግብረ ሕማማት መጽሐፉን ስለሚገኝ ሥርዓቱን ለመከታተል ያመቻል ጽኑእ ተስፋ ተስፋ አለን።
Data d'actualització:
22 de gen. 2024

Seguretat de les dades

La seguretat comença en entendre com els desenvolupadors recullen i comparteixen les teves dades. Les pràctiques de privadesa i seguretat de les dades poden variar segons l'ús que es fa de l'aplicació, la regió i l'edat. El desenvolupador ha proporcionat aquesta informació i és possible que l'actualitzi al llarg del temps.
No es comparteixen dades amb tercers
Més informació sobre com els desenvolupadors declaren la compartició de dades
No es recullen dades
Més informació sobre com els desenvolupadors declaren la recollida de dades
Les dades s'encripten mentre estan en trànsit
Les dades no es poden suprimir