አላህ የት ነው የተሰኘው አፕሊኬሽን አላህ ከዐርሽ በላይ መሆኑን የሚያረጋግጡ የቁርአን አንቀፆች, ሶሂህ ሀዲሶች እና የሰለፎች ንግግር አካቶ ይዟል.በተጨማሪም የተለያዩ ፊርቃዎች የሚያነሱት ማደናገርያ ለመዳሰስ ተመኩሯል.
አፕሊኬሽኑ ከማስታወቅያ ነፃ ሆና የተሰራ እና የፈለጉትን መረጃ ኮፒ በማድረግ መላክ እንድያስችል ተደርጎ የተሰራ ነው.
Aktualisiert am
24.09.2018
Bücher & Nachschlagewerke