የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ተራኪ አፕ

1 Tsg.+
Downloads
Altersfreigabe
Jedes Alter
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot

Über diese App

ይህ አፕልኬሽን ዘ ሳይንስ ኦፍ ጌቲንግ ሪች ሀብታም የመሆን ሳይሳዊ መንገዶች ወይም የብልጽግና ሳይንሳዊ መንገዶች በሚል በ22 ክፍሎች የቀረበ ተራኪ አፕ ነው ።

በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚልየን ኮፒ የተሸጠ መጽሐፍ ሲሆን ደራሲው ስለ ገንዘብ ምንነት ፣ እንዴት ገንዘብ ለህይወታችን አስፈላጊ እንደሆነ እና በአጭር ጊዜ ውስጥ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ሀብትን ማካበት እንደሚቻል በህይወት ተሞክሮው በመነሳት ያስረዳናል ።

አፕልኬሽኑ ምንም አይነት ኢንተርኔት አይጠይቅም ። በሄዱበት ቦታ ሁሉ ማዳመጥ እና የአስተሳሰብ አድማስዎን ለማስፋት ያግዝዎታል ።

ራስን ለመለወጥ ፤ ከጥገኝነት ለመላቀቅ ፤ ትክክለኛ የሀብት መንገድ የቱ እንደሆነ ይጠቁመናል ፤ ወደ ትክክለኛ ቢዝነስ ለመግባት እንዴት መወሰን እንዳለብን ያስረዳናል ።

ከዚህ መጽሐፍ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የአማርኛ መጽሐፍት በትረካ ተጨማሪ አፖችን ማውረድ ከፈለጉ
"ፈጣኑ ሚሊየነር"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.instantmillioner

"በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.thinkingbig

አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን ኡመር መሰል ስራዎችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ ቁጥር ያገኙናል ፦ 0912767238 ።
Aktualisiert am
14.07.2023

Datensicherheit

Was die Sicherheit angeht, solltest du als Erstes verstehen, wie Entwickler deine Daten erheben und weitergeben. Die Datenschutz- und Sicherheitspraktiken können je nach deiner Verwendung, deiner Region und deinem Alter variieren. Diese Informationen wurden vom Entwickler zur Verfügung gestellt und können jederzeit von ihm geändert werden.

Neuigkeiten

5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።