ይህ አፕልኬሽን ኡሱሉ ሰላሳ ኪታብ ቃል በቃል በአማርኛ ከመትኑ ትክክለኛ አቀራር ጀምሮ የቃል በቃል ትርጓሜ እና ሰፊ ማብራሪያ በኡስታዝ ጀማል ሙሐመድ አቡጁዉይሪያ ይዟል።
ኪታብ እየታዬ በከፍተኛ የድምፅ ጥራት ያለኔት ለመስራት ያስችላል ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Aktualisiert am
22.10.2024
Bücher & Nachschlagewerke