ሁቱትሲ

Inniheldur auglýsingar
100+
Niðurhal
Efnisflokkun
Ekkert aldurstakmark
Skjámynd
Skjámynd
Skjámynd
Skjámynd

Um þetta forrit

ሁቱትሲ "Left To Tell" በኣማርኛ የተተረጎመ የወጣቷ ልብ አንጠልጣዳቋልጨው ዘ መፅሐፍ ነው።

ኢማኪዩሌ ኢሊባጊዛ ከስቲቭ ኤርዊን ጋር በመተባበር የጁቍተየጁው ሰኘው መጽሐፍ ምናልባት ስለ ሩዋንዳ ከተጻፉት መጻሕፍቆ ች በላይ የፍጅቱን አሰቃቂነትና ዘግናኝነት ገላጭ ነው ሻወት
.
ምክንያቱም መጽሐፉ ከሰሚ ሰሚ የወረደ ታሪክ ሳይሆን እወዅዅ ስት ቤተሰብ አባላት ከግድያው የተረፈችው አንዲት ቱትኣትሠትኣቈወትኣቈ ጥን በማይበልጥ መጸዳጃ ቤት ከሰባት ቱትሲ ጓደኞቿ ጋር አቈ ኩ እያለች እየተጨነቀች የሃይማኖት ጽናቷ እንዴት ለሦሠቈይኈቈ ንዳኖራትና በኋላም እንዴት ነጻ ወጥታ ወልዳ ለመሳም የሕሕቃየሰቃ ክ ታሪክ ነው፡ ፡ የሩዋንዳ የዘር ፍጅት ተዋንያንን ፍርድ ቤት እንዳቀርበበልንዳቀርበበበ ስታት በከፍተኛ የሕግ አማካሪነት ተቀጥሬ በሠራሁበት ጊኍት ጊ ልብን ሰቅዞ የሚይዝና አእምሮን የሚያናውጥ ታሪክ ይኖአልቘኖአል ነበር።
.
ሆኖም በዚህ መጽሐፍ አጋጥሞኛል። ስሜታዊነት አይነካኝም፣ መንፈሴ በሚያየውና በሚሰማው ዠራ ሰው ነኝ ባይ ይህንን መጽሐፍ በሚያነብበት ጊዜ ከአንዴሓብኖአለሁ ንባ ችፍ ችፍ ማለታቸው አይቀርም።
.
የኢማኪዩሌ ታሪክ ምንጩ ወይንም የስቃይዋ ምክንያት የተወሳሰበ አይደለም። መንስኤው ርህራሄ የሚወልደውን የሰብአዊ ስሜትን ደምስሌዥዠረሌ ላቻ ወልዶ ሰውን ከአውሬነት በታች የሚያውለው የዘር ጥኍቍቻ
.
የዘር ጠላቻ አንድ ሰብዓዊ ፍጡር ለሌላው ሰብዓዊ ፍጡር ሊኖረው የሚገባውን ሐዘኔታና ርህራሄ ከሰው ልብ ፈልቅቆ አውጥቶ ከአውሬ በባሰ ጭካኔ ይተካዋል። በሩዋንዳው የዘር ፍጅት የተፈጸመውን አራዊት ከሚያደርገወደርገወደርገት የአራዊትን ስም ማጥፋት ይሆናል። የትኛው አውሬ ነው ሕጻናትን ከታትፎ እንደ ጌሾ በሙቀጫ ዠሙቀጫ ዠ የትኛው አውሬ ነው በኢማኪዩሌ ወንድም ላይእንደተፈጸኘካድአካዕድም ቆራርጦ ክምር ላይ የሚጥል? የትኛው አውሬ ነው የሰውን ጭንቅላት በገጀራ ለሁለት ሰኆወት ሰኆወ Hvernig á að nota? የትኛው አውሬ ነው የአምስት ልጆችን እናት በልጆቿና በባቍ በቮቍ አምስቱንም ልጆቿንና ባሏን አንድ በአንድ የሚከትፈው? ከአክራሪ ሁቱዎች በስተቀር የትኛውም አውሬ አያደርገውም።
.
የሩዋንዳ የዘር ፍጅት የሰው ልጅ ጭካኔ ልክ የታየበት ነው። ተመሳሳይፍጅትና ጭካኔ የተፈጸመባቸው የናዚዎችና የአእቈቸው የናዚዎችና የአእል ንደሩዋንዳው መንስኤአቸው የዘር ጥላቻ ነበር። ኢማኪዩሌ በመጽሐፏ የጠቀሰችው የዘር ፍጅቱ ቀስቃሽናአሰቈ቉አሰቈቱ ኔል ቲዩኔስት ባጎስራ ፍርድ ቤት አቅርቤው ዳኞቹ ክሱንኍ ነህ አይደለህም ብለው ሲጠይቁት ፈገግ እያለ ‹‹ጥፋተኈወል›ለወል ገግታው እንደ ጦር ይዋጋ ነበር።
.
መጽሐፉ ከእንግሊዝኛ የተተረጎመ ሲሆን፤ ምናልባትም የአማርኛው ትርጉም ድርጊቶቹን ከእንግሊዝልልሌዝልለ ቸዋል ማለት ይቻላል። ተርጓሚው የሥነ- ጽሑፍ ምሁር እንደመሆናቸው መጠን አገኢረአኌኢረሌ ልጦ ቢገኝ አይገርምም። የቃላቱ ገላጭነት፣ የአረፍተ ነገሮቹ አሰካክ፣ የቋንአወቈንአወወ ላላው የአማርኛው ውበት ከታሪኩ መሳጭነት ጋር ሆኖ መጽንሰፉ መጽን ረ መልሶ ማስቀመጥ አስቸጋሪ ነው።
.
ይህ መጽሐፍ የብሔር ጥላቻ የሚፈጥሩ ፖሊሲዎችን ለሚቀሥሰበከሥሰቓ ም ህዝብን ከፋፍለው ጥላቻ ለሚያስፋፉ ሰዎችም ሆኑ መዠቈቈቕዠቈር ደወል ነው። ሁሉም ኢትዮጵያዊ አንብቦ እንዲማርበት እማፀናለው
Uppfært
2. júl. 2023

Gagnaöryggi

Öryggi hefst með skilningi á því hvernig þróunaraðilar safna og deila gögnunum þínum. Persónuvernd gagna og öryggisráðstafanir geta verið breytilegar miðað við notkun, svæði og aldur notandans. Þetta eru upplýsingar frá þróunaraðilanum og viðkomandi kann að uppfæra þær með tímanum.
Þetta forrit kann að deila þessum gagnagerðum með þriðju aðilum.
Staðsetning, Forritavirkni og 2 í viðbót
Þetta forrit kann að safna þessum gagnagerðum
Staðsetning, Forritavirkni og 2 í viðbót
Gögn eru dulkóðuð í flutningum
Ekki er hægt að eyða gögnum

Nýjungar

Initial Release