ዛዱል መዓድ

10K+
Téléchargements
Classification du contenu
Tout public
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran
Capture d'écran

À propos de l'application

ዛዱል መዓድ “የነገው ስንቅ” የትምህርት መድረክ ከአመታት በፊት በፌስቡክ፣ ዋትሳፕ እና ቴሌግራም ላይ ተከፍቶ
በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይና ወቅታዊ ትምህርቶች ሲተላለፉበት ቆይቷል።
እስካሁን ለረጅም አመታት ቀጣይነት ያላቸው ትምህርቶች የተላለፉ ሲሆን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች፤ በተለይም በውጭ ሀገራት ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባሉበት ሆነው ኢስላማዊ ዕውቀትን የሚቀስሙበት ተንቀሳቃሽ መድረሳ ሆኖ አገልገሏል ለማለት ይቻላል። አልሐምዱሊላህ፤ አሁንም የዛዱል መዓድ ትምህርቶች እንደቀጠሉ ሲሆን የተለያዩ የኪታብ ቂርኣቶች እና ተከታታይ የተለያዩ ትምህርቶች፣ የቁርኣን ተፍሲር፣ ሳምንታዊ ኹጥባ በአማርኛ፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎች፣ አጫጭር ምክሮች እና መጣጥፎች እየተላለፉበት ይገኛል።
ይህ ድረ–ገፅ ከዚህ ቀደም የተላለፉ ትምህርቶችን ሁሉ በአንድ ቦታ በማሰባሰብ ለተጠቃሚ ምቹ በሆነ የማውጫ አደረጃጀት የተሰናዳ በመሆኑ ጠቀሜታው የጎላ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን። በዚህ ረገድ ከድረ ገፁ እንድትጠቀሙ እና ትምህርቶችን ለሌሎች እንድታደርሱ እንጋብዛለን።
Date de mise à jour
22 fbl 2020

Sécurité des données

La sécurité, c'est d'abord comprendre comment les développeurs collectent et partagent vos données. Les pratiques concernant leur confidentialité et leur protection peuvent varier selon votre utilisation, votre région et votre âge. Le développeur a fourni ces informations et peut les modifier ultérieurement.
Aucune donnée partagée avec des tiers
En savoir plus sur la manière dont les développeurs déclarent le partage
Aucune donnée collectée
En savoir plus sur la manière dont les développeurs déclarent la collecte

Nouveautés