Melka Kidusan መልክዐ ቅዱሳን

3.6
121 ulasan
10K+
Muat turun
Rating kandungan
Semua orang
Imej tangkapan skrin
Imej tangkapan skrin
Imej tangkapan skrin
Imej tangkapan skrin
Imej tangkapan skrin
Imej tangkapan skrin
Imej tangkapan skrin
Imej tangkapan skrin

Perihal apl ini

መልክአ ቅዱሳን (የቅዱሳን ውዳሴ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በዘወትር ወይም በቅዱሳኑ ክብረ በዓላት ወቅት በዋዜማና በማኅሌት ወቅት የሚዜሙና የሚጸለዩ የቅዱሳንን የምስጋና ጸሎት የያዘ መጽሐፍ ነው. መጽሐፉ በግቢዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ሲሆን ምዕመናን በቀላሉ ለጸሎትነት ይጠቀሙት ዘንድ የተዘጋጀ ነው. የግዕዙ መልክእ ደግም በቤተ ክርስቲያን ካህናት መልኩን በዜማ በሚያዜሙበት ሰዓት በቀላሉ ከካህናቱ ጋር ቆመን ከመጽሐፉ እያነበብን የማኅሌቱ ተካፋይ እንድንሆን ያግዘናል. ለአብነት ተማሪዎችም በቃላቸው ያልሸመደዱትን በፈለጉበት ሰዓት ለማጥናትም ይሁን ለመጠቀም እንደ ትልቅ ግብዓት ያገለግላል. ተጨማሪ የቅዱሳን የምስጋና ውዳሴዎችን (መልክአ ቅዱሳንን) በየጊዜው የምንጨምርበት ሲሆን እርስዎም ገጻችንን ዘወትር በመከታተል ለውጦችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ. በውስጡ የሚከተሉትን መጻሕፍት ይዟል ::

መልክአ ቅዱሳን በአማርኛ
መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ በአማርኛ
መልክአ ኢየሱስ በአማርኛ
መልክአ ማርያም አማርኛ
መልክአ አርሴማ ቅድስት አማርኛ
መልክአ መድኃኔ ዓለም አማርኛ
መልክአ ተክለ ሃይማኖት አማርኛ
መልክአ ኪዳነ ምሕረት በአማርኛ
መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በአማርኛ.
መልክአ ኤዶም በአማርኛ
መልክአ ሚካኤል አማርኛ
መልክአ ገብርኤል በአማርኛ.
መልክአ ዑራኤል በአማርኛ
መልክአ ሥላሴ በአማርኛ
መልክአ ሩፋኤል አማርኛ
መልክአ ጊዮርጊስ በአማርኛ
ሰይፈ መለኮት በአማርኛ.

መልክአ ቅዱሳን በግናዝ
መልክአ ሥላሴ
መልክአ አማኑኤል
መልክአ እግዚአብሔር አብ
መልክአ እግዚአብሔር አብ በግዕዝ
መልክአ ኢየሱስ በግዕዝ
መልክአ መድኃኔ ዓለም በግዕዝ
መልክአ ማርያም በግዕዝ
መልክአ ኪዳነ ምሕረት በግዕዝ
መልክአ ልደታ
መልክአ ፍልሰታ
መልክአ ፍልሰታ በግዕዝ
መልክአ ውዳሴ በግዕዝ
መልክአ አንቀጸ ብርሃን
መልክአ ሚካኤል በግዕዝ
መልክአ ገብርኤል በግዕዝ
መልክአ ዑራኤል በግዕዝ
መልክአ ሩፋኤል በግዕዝ
መልክአ ራባኤል
መልክአ ፋኑኤል
መልክአ ገብርኤል ካልዕ
መልክአ ሚካኤል ካልዕ
መልክአ ፬ቱ እንስሳ
መልክአ ካህናተ ሰማይ
መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ
መልክአ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
መልክአ ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ
መልክአ እስጢፋኖስ
መልክአ ጊዮርጊስ
መልክአ ቂርቆስ
መልክአ መርቆሬዎስ
መልክአ ዮሐንስ
መልክአ ክርስቶስ ሠምራ
መልክአ አርሴማ
መልክአ ተክለ ሃይማኖት በግዕዝ
መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በግዕዝ
መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ካልዕ
መልክአ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ
መልክአ አባ በጸሎተ ሚካኤል
መልክአ ቍርባን በግዕዝ
መልክአ አረጋዊ
መልክአ ሳሙኤል
መልክአ ማርቆስ
መልክአ ሐና
መልክአ ሊባኖስ
መልክአ ላሊበላ
መልክአ መስቀል
መልክአ ሰንበት
መልክአ ሐራ ድንግል
መልክአ ቴዎድሮስ
መልክአ አዕላፍ
መልክአ ኢያቄም
መልክአ ዓቢየ እግዚእ
መልክአ ኤልያስ
መልክአ ኤዎስጣቴዎስ
መልክአ እንድርያስ
መልክአ ኪሮስ
መልክአ ገብረ ክርስቶስ
መልክአ ዜና ማርቆስ
መልክአ ያሬድ
መልክአ ያሬድ ካልዕ
መልክአ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ
መልክአ ይምርሃነ ክርስቶስ
መልክአ ሀብተ ማርያም
መልክአ ሰላማ
መልክአ ኢየሱስ ሞዐ
መልክአ እስትንፋሰ ክርስቶስ
መልክእ ዓቢብ
መልክአ ዐቢብ ካልዕ
መልክአ ሕፃን ሞዐ
መልክአ ፋሲለደስ
መዝሙረ ክርስቶስ
መዝሙረ ክርስቶስ
መዝሙረ ክርስቶስ ዘመኃልየ ነቢያት
መዝሙረ ክርስቶስ ዘመኃልየ መኃልይ
መዝሙረ ክርስቶስ ካልዕ
መልክአ ኢየሱስ
ምክሐ ምዕመናን
ሐዲስ መልክአ መድኃኔ ዓለም
Dikemas kini pada
30 Okt 2020

Keselamatan data

Keselamatan bermula dengan memahami cara pembangun mengumpul dan berkongsi data anda. Amalan privasi dan keselamatan data mungkin berbeza-beza berdasarkan penggunaan, rantau dan umur anda. Pembangun memberikan maklumat ini dan mungkin mengemas kini maklumat dari semasa ke semasa.
Tiada data dikongsi dengan pihak ketiga
Ketahui lebih lanjut tentang cara pembangun mengisytiharkan perkongsian
Tiada data dikumpulkan
Ketahui lebih lanjut tentang cara pembangun mengisytiharkan pengumpulan
Data disulitkan dalam perjalanan
Data tidak boleh dipadamkan

Penilaian dan ulasan

3.6
117 ulasan

Terbaharu

Support for target Android 10 (API level 29) included