De Ethiopische Satellite Television and Radio is een non-profit organisatie die de democratie, vrijheid en mensenrechten pleit in Ethiopië. Sinds haar oprichting in 2010, heeft hij het vertrouwen van zijn supporters en critici voor het echte nieuws en diepgaande dekking van de huidige problemen, en analyse oogstte. Tikuret (Focus), onze wekelijkse gast, In deze week, mensenrechten, behoren tot populaire shows in het Amhaars. Onze Engels programma's-de show, Focus op Ethiopië en inzichtelijke figureert prominent Ethiopiërs en expats met een brede waaier van expertise over Ethiopië.
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ራዲዮ በኢትዮጵያ ውስጥ ዴሞክራሲ, ነጻነትና ሰብዓዊ መብት እንዲሰፍኑ የሚሰራ አትራፊ ያልሆነ ነጻ ድርጅት ነው. ከተቋቋመበት ከ 2002 ዓ ም ጀምሮ በሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች እውነተኝነት የደጋፊዎቹንም የተቃዋሚዎቹንም አመኔታ አትሮፏል. በስፋት ከሚያዩት ፕሮግራሞቹ መካከል ትኩረት, የሳምንቱ እንግዳ, በዚህ ሳምንት ጥቂቶቹ ሲሆኑ; ዘ ሸው ፎከስ ኦን ኢትዮጵያ እና ኢንሳይት የእንግሊዘኛ ፕሮግራሞች ታዋቂ ኢትዮጵያውያንና ስለ ኢትዮጵያ ጠለቅ ያለ እውቀት ያላቸው የሌላ አገር ዜጎችን ያቀርባሉ.