አልወጂዝ ክፍል አንድ

1k+
Nedlastinger
Egnethet
Alle
Skjermbilde
Skjermbilde
Skjermbilde
Skjermbilde
Skjermbilde
Skjermbilde
Skjermbilde
Skjermbilde
Skjermbilde
Skjermbilde
Skjermbilde
Skjermbilde
Skjermbilde
Skjermbilde
Skjermbilde

Om denne appen

ስለ ኢስላማዊ ስርአቶች በስፋት የሚዳስሰውን አል ወጂኘደየንንኝል ኪታብ በድምጽ እና በጽሁፍ የያዘ መተግበሪያ ሲሆንመተግቫመተግቫ ለመጠቀም ምቹ እና ቀላል እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።

* የኪታቡን pdf እና ድምጽ አጣምሮ የያዘ
* ኪታቡ ውስጥ ላይ ባለው ክፍፍል መሰረት በርእሶች ከፋፍራየራየራየት
* በምንቀራበት ሰአት እያንዳንዱ ክፍል ውስጥ ማስታዎሻ ምያሻ የሚያስችለን
* በሌላ ጊዜ እንደመነሻነት የምንፈልግበት ቦታ ላይ ምልከትልረት የሚያስችለን አፕሊኬሽን ነው።

ኪታቡ በውስጡ
* ከ አላህ ጋር ሊኖረን ስለገባ ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ጋር ስለኖረን የሚገባ ስርአት
* ከቁርአን ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሱናዎች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ባልደረቦች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት
* የእውቀት እና ከእውቀት ባለቤቶች ጋር ሊኖረን ስለሚገቈባ ስሚገቈባ
* ወደ አላህ መንገድ የመጣራት ስርአት
* በመልካም የማዘዝ እና ከመጥፎ የመከልከል ስርአት
* ከወላጆቻችን ጋር ሊኖረን የሚገባ ስርአት
* የትዳር ህይዎት ስርአት
* የወንድማማችነት ፣ የጓደኝነት እና የወዳጅነት ስርአት ተ

እነዚህን እና ሌሎችንም ወሳኝ ትምህርቶችን በዚህ ክፍረዥዥዥ ሲሆን ሁሉም ሙስሊም ሊማረው የሚገባ ወሳኝ ኪታብ ነው። መተግበሪያውን ለመጠቀም ምንም አይነት የኢንተርክት ኮኽንንኽን አይጠይቅም።

መልካም ትምህርት
Oppdatert
27. mai 2025

Datasikkerhet

Sikkerhet starter med en forståelse av hvordan utviklere samler inn og deler dataene dine. Fremgangsmåtene for personvern og datasikkerhet kan variere basert på bruk, region og alder. Utvikleren har oppgitt denne informasjonen og kan oppdatere den over tid.
Ingen data deles med tredjeparter
Finn ut mer om hvordan utviklere deklarerer deling
Ingen data samles inn
Finn ut mer om hvordan utviklere deklarerer innsamling
Har forpliktet seg til å følge familieretningslinjene for Play

Hva er nytt?

first release