Gibre Himamat ግብረ ሕማማት

100+
Descărcări
Evaluarea conținutului
Toți
Captură de ecran
Captură de ecran
Captură de ecran
Captură de ecran
Captură de ecran
Captură de ecran
Captură de ecran
Captură de ecran

Despre aplicație

Gibre Himamat este o carte ortodoxă etiopiană Tewahedo, care este citită în săptămâna Sfântă, ultima săptămână a Postului. Cartea conține lecturi de duminică de palmieri, luni sfinte, marți sfinte, miercurea sfântă (miercurea spionului), joi de zi (joi sfânt), vinerea mare (vinerea sfântă), sâmbăta sfântă și de Paște. Cartea conține lecturi din Sfânta Biblie, cărți canonice ortodoxe, Synaxarium, Minuni ale lui Iisus Hristos, Miracole ale Sfintei Maria, Profeții, Cărți de rugăciune, Haymanote Abew, Rugăciunea legământului, Gedle și mai multe cărți bisericești ortodoxe etiopiene Tewahedo.

Scopul secret al acestei cărți este să ne amintească că Domnul ne-a dat durerea, moartea, libertatea eternă și gloria în învierea Sa și că El este Dumnezeul vieții fără durere și moarte, citit și repetat în fiecare zi în săptămâna aceasta sfântă


În consecință, modelul general de rugăciune și slujire al lui Gibre Himamat este conținut în această carte, iar speranța noastră sinceră este că preoții și enoriașii vor putea să țină cartea și să o urmeze.

መጽሐፈ ግብረ ሕማማት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጌታችንነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መከራ መስቀል የሚዘከርበትና በሰሙነ።። ታላቅ መጽሐፍ መጽሐፍ።። መጽሐፉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ፣ ከሥርዓት መጻሕፍት ፣ ከትንቢት ፣ ከድርሳናት ፣ ከተአምራት ከሃይማኖተ አበው ፣ ከኪዳን መጽሐፍ ከመጽሐፈ ስንክሳርና ትምህርቶችንና የጸሎት ክፍሎችን ከሆሣዕና ዋዜማ እስከ ትንሣኤ ባሉት ስምንት ቀናንት በሰዓታት ተከፋፍሎ ስምንት ቀናንት ቀናንት በሰዓታት ተከፋፍሎ መጽሐፍ ቀናንት ነው።

የመሠረቱና ታሪካዊ አመጣጡም ከአባቶቻችን ቅዱሳን ሐዋርያት ተያይዞ የመጣ ነው። ይኸውም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቶ ለሐዋርያት እየተገለጸ እስከ አርባ ቀን ድረስ መጽሐፈ ኪዳንንና ሥርዓተ። በአርባ ቀኑም ሐዋርያትን በአንብሮተ እድ ሹሟቸውና ባርኳቸው አርጓል። (ማር ፲፮ ፲ህ። ሉቃ ፳፬ ፤ ፶፩። የሐዋ ሥራ ፩-፱)

ከዚህም በኋላ ሐዋርያት በኢየሩሳሌም ካሉ ምዕመናን ጋር ጾም መጾምንና ትንሣኤውን ማክበር ማክበር። በዚህ ጊዜ በጽርሐ ጽዮን ተሰብስበው በደነገጉት የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ፥ ስለ ሰሙነ ሕማማት ወአንትሙሰ ተዐቅቡ የመከራ መስቀሉ አክብሩ ግን ሕማማቱን አድርጉ አክብሩ »ሲሉ አዝዘዋል። (ትእዛዝ ፴፩)

ሆኖም ሐዋርያት ለስብከተ ወንጌል ይፋጠኑ ነበረና እንደ ዛሬው ሁሉ ጊዜውን አልወሰኑትም አልወሰኑትም። ከሐዋርያት ቀጥለው የተነሱ ሊቃውንትም ቢሆኑ እንደዚሁ በዐተ ጾምን ከጥር ፲፩ ቀን እስከ የካቲት ፳፩ ቀን ከጾመ። በኋላ ሰሙነ ሕማማትን ደግሞ ከዐቢይ ጾም ለይተው ከመጋቢት ፳፪ እስከ መጋቢት ፳፰ ቀን በመጾም መጋቢት ፳፱። ይህ ሥርዓት ሲያያዝ እስከ ድሜጥሮስ ዘመን ደረሰ።


ከ፩፻፹፰ እስከ ፪፻፴ ዓ.ም የነበረው ሊቀ ጳጳስ ድሜጥሮስ በአዘጋጀው የጊዜ መቁጠሪያ (ባሕረ ሐሣብ) ሰሙነ ሕማማት ከዐቢይ ጾም ቀጥታ እንዲሆን ተወስኖአል። ቤተ ክርስቲያንም በቀመረ ድሜጥሮስ ዓመታትን በንዑስ ፤ በማዕከላዊና በዐቢይ ቀመር እየቀመረች አጽዋማት የሚገቡበትንና በዓላት የሚውሉበትን የሚውሉበትን።።።

ስለሆነም የሰሙነ ሕማማት ሥርዓተ ጸሎትና አገልግሎት ሁኔታ ከቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓተ አምልኮት ጋር የያዘ ግብረ ሕማማት ፤ የተሰኘው ተዘጋጅቶ በሥራ ልደት በኋላ በ፲፬ኛው ከጌታ ልደት በኋላ በ፲፬ኛው ምዕት ዓመት ነው።

ከ፩ሺ፫፻፵ እስከ ፩ሺ፫፻፹ ዓ.ም የነበሩት ብፁዕ አቡነ ሰላማ ብርሃነ ዐዜብ ከዐረብኛ ወደ ግእዝ እንደተረጎሙት ቀደም ሲል በግእዝ ብቻ ታትሞ ተገልጦአል። መጽሐፍ ውስጥ ውስጥ ተገልጦአል።

የመጽሐፉ ስያሜም ከጥንተ ስሙ ጀምሮ ግብረ ሕማማት እንደሚባል በመጽሓፉ ውስጥ በብዙ ክፍል ተጠቅሶ ይገኛል። ለዚሁም በቂ የሆነ ምሥጢራዊ ምክንያት እንዳለው ይታመናል።

ምሥጢራዊ ዓላማውም ጌታ በሕማሙ ሕማማችንን ፤ በሞቱ ሞታችንን ፤ በትንሣኤው በትንሣኤው ዘለዓማዊ ክብርን በባሕርዩ ሞት ሞት የሌለበት ባሕርይ አምላክ መሆኑ በሰሙነ ሕማማት በየአንዳንዱ በየአንዳንዱ ቀን ይነበባል ይተረካልም።


በዚህ መሠረት የሰሙነ ሕማማት ጸሎትና አገልግሎት ጠቅላላ ሥርዓት በዚህ መጽሓፈ መጽሓፈ ግብረ በየክፍሉ ተጽፎ ስለሚገኝ ለመከታተል ያመቻል የሚል ጽኑእ ተስፋ አለን።
Ultima actualizare
22 ian. 2024

Siguranța datelor

Siguranța începe cu înțelegerea modului în care dezvoltatorii colectează și trimit datele tale. Practicile de securitate și confidențialitate a datelor pot varia în funcție de modul de utilizare, de regiune și de vârsta ta. Dezvoltatorul a oferit aceste informații și le poate actualiza în timp.
Nu sunt trimise date terțelor părți
Află mai multe despre cum declară dezvoltatorii trimiterea
Nu au fost colectate date
Află mai multe despre cum declară dezvoltatorii colectarea
Datele sunt criptate în timpul transmiterii
Datele nu pot fi șterse