---- ጥያቄና መልስ ----
>>> ይህ አፕ በአማርኛ ለእርስዎ የቀረበ የመጽሀፍ ጥያቄና መልስንም የያዘ ሲሆን ከ 500 በላይ ጥያቄዎችን ነው።
>>> እነዚህም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች በክብደታቸው መሰረት እስከ ቀላል በተለያዩ ደረጃዎች አቅርቦሎታል።
>>> ሰለዚህ ይህን አፕ በመጠቀም የመጽሀፍ ቅዱስ ቃላዊ እንዲፈትኑ እንዲሁም ዕውቀትዎን እንዲያዳብሩ እናም መጽሀፍ ቅዱስን እንዲያነቡ ይረዳዎታል።
Táto aplikácia obsahuje amharské biblické otázky pripravené špeciálne pre Etiópiu a etiópskych používateľov, ktorí hovoria amharským jazykom, aby pomohli pri ich znalostiach a štúdiu Biblie.