Gibre Himamat ግብረ ሕማማት

100+
Stiahnuté
Hodnotenie obsahu
Pre všetkých
Snímka obrazovky
Snímka obrazovky
Snímka obrazovky
Snímka obrazovky
Snímka obrazovky
Snímka obrazovky
Snímka obrazovky
Snímka obrazovky

Informácie o aplikácii

Gibre Himamat je etiópska pravoslávna kniha Tewahedo, ktorá sa číta vo Svätom týždni, poslednom týždni pôstu. Kniha obsahuje údaje Palmovej nedele, Svätého pondelka, Svätého utorka, Svätej stredy (Špionážna streda), Maundyho štvrtka (Svätý štvrtok), Veľkého piatku (Svätý piatok), Svätej soboty a Veľkej noci. Kniha obsahuje čítania z Biblie svätého, pravoslávnych kánonických kníh, synaxária, zázrakov Ježiša Krista, zázrakov Panny Márie, proroctiev, modlitebných kníh, Haymanote Abew, modlitieb Covenant, Gedles a ďalších etiópskych pravoslávnych cirkví Tewahedo.

Tajným účelom tejto knihy je pripomenúť nám, že Pán nám dal vzkriesenie bolesť, smrť, večnú slobodu a slávu a že je Bohom života bez bolesti a smrti, čítajte a skúšajte každý deň v tento svätý týždeň


Preto je v tejto knihe obsiahnutý všeobecný model modlitby a služby Gibre Himamatu a je našou úprimnou nádejou, že kňazi a farníci budú môcť knihu držať a nasledovať ju.

መጽሐፈ ግብረ ሕማማት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የጌታችንነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መከራ መስቀል የሚዘከርበትና በሰሙነ ሕማማት የሚነበብ ታላቅ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሥርዓት ፣ ከትንቢት ከትንቢት ከድርሳናት ፣ ፣ ከመዝሙራት ፣ ፣ ከሃይማኖተ አበው ፣ ከኪዳን መጽሐፍ ፣ ከመጽሐፈ ስንክሳርና ከአበው መጻሕፍት የተውጣጡ ትምህርቶችንና የጸሎት ክፍሎችን ከሆሣዕና እስከ ትንሣኤ ባሉት ስምንት ስምንት ቀናንት ተከፋፍሎ የተዘጋጀ መጽሐፍ ነው።

የመሠረቱና ታሪካዊ አመጣጡም ከአባቶቻችን ቅዱሳን ሐዋርያት ተያይዞ የመጣ ነው። ይኸውም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቶ ለሐዋርያት እየተገለጸ እስከ አርባ ቀን ድረስ መጽሐፈ ኪዳንንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ሲያስተምራቸው ቈይቶ። በአርባ ቀኑም ሐዋርያትን በአንብሮተ እድ ሹሟቸውና ባርኳቸው አርጓል። (ማር ፲፮ ፲ህ። ሉቃ ፳፬ ፤ ፶፩። የሐዋ ሥራ ፩-፱)

ከዚህም በኋላ ሐዋርያት በኢየሩሳሌም ካሉ ምዕመናን ጋር ጾም መጾምንና ትንሣኤውን ማክበር ጀመሩ። ሕማማት ጊዜ በጽርሐ ጽዮን በደነገጉት የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ፥ ስለ ሰሙነ ሕማማት «ወአንትሙሰ ተዐቅቡ ወግበሩ ተዝካረ ሕማማቲሁእናንተ ግን ጠብቃችሁ የመከራ መስቀሉ መታሰቢያ የሆነውን ሕማማቱን አድርጉ አክብሩ» ሲሉ አዝዘዋል። (ትእዛዝ ፴፩)

ሆኖም ሐዋርያት ለስብከተ ወንጌል ይፋጠኑ ነበረና እንደ ዛሬው ሁሉ ጊዜውን አልወሰኑትም ነበር። ከሐዋርያት ቀጥለው የተነሱ ሊቃውንትም ቢሆኑ በዐተ በዐተ ጾምን ከጥር ፲፩ ቀን የካቲት ፳፩ ቀን ከጾመ። በኋላ ሰሙነ ሕማማትን ደግሞ ከዐቢይ ለይተው ከመጋቢት ፳፪ እስከ መጋቢት ፳፰ ቀን በመጾም መጋቢት ፳፱ ቀን ትንሣኤውን ያከብሩ ነበር። ይህ ሥርዓት ሲያያዝ እስከ ድሜጥሮስ ዘመን ደረሰ።


ከ፩፻፹፰ እስከ ፪፻፴ ዓ.ም የነበረው ሊቀ ጳጳስ ድሜጥሮስ በአዘጋጀው የጊዜ መቁጠሪያ (ባሕረ ሐሣብ) ሰሙነ ሕማማት ከዐቢይ ጾም ቀጥታ እንዲሆን ተወስኖአል ተወስኖአል። ቤተ ክርስቲያንም በቀመረ ድሜጥሮስ ዓመታትን ፤ በማዕከላዊና በዐቢይ ቀመር እየቀመረች አጽዋማት የሚገቡበትንና በዓላት የሚውሉበትን ጊዜ ለምዕመናን ታሳውቃለች።

ስለሆነም የሰሙነ ሕማማት ሥርዓተ አገልግሎት ሁኔታ ከቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓተ ጋር የተያያዘ ቢሆንም አሁን ያለውን ሥርዓት የያዘ ግብረ ሕማማት ፤ የተሰኘው ተዘጋጅቶ በሥራ በሥራ ላይ የዋለው ከጌታ ልደት በኋላ ምዕት ዓመት ዓመት ነው።

ከ፩ሺ፫፻፵ እስከ ፩ሺ፫፻፹ ዓ.ም የነበሩት ብፁዕ አቡነ ሰላማ ብርሃነ ዐዜብ ወደ ግእዝ ግእዝ እንደተረጎሙት ሲል ሲል በግእዝ ብቻ ታትሞ በነበረው ሕማማት መጽሐፍ መጽሐፍ ውስጥ ተገልጦአል።

የመጽሐፉ ስያሜም ከጥንተ ስሙ ጀምሮ ሕማማት ሕማማት እንደሚባል በመጽሓፉ ውስጥ በብዙ ተጠቅሶ ተጠቅሶ ይገኛል። ለዚሁም በቂ የሆነ ምሥጢራዊ ምክንያት እንዳለው ይታመናል።

ምሥጢራዊ ዓላማውም ጌታ በሕማሙ ፤ በሞቱ ሞታችንን ፤ በትንሣኤው ዘለዓማዊ ክብርን ያጐናጸፈን መሆኑን ከማስገንዘቡም በላይ በባሕርዩ መከራና ሞት የሌለበት ሕያወ ባሕርይ አምላክ መሆኑ በሰሙነ ሕማማት በየአንዳንዱ ቀን ቀን ይነበባል ይተረካልም።


በዚህ መሠረት የሰሙነ ሕማማት አገልግሎት ጠቅላላ ሥርዓት በዚህ መጽሓፈ ግብረ በየክፍሉ በየክፍሉ ተጽፎ ስለሚገኝ ካህናትም ምዕመናንም መጽሐፉን በመያዝ ሥርዓቱን ለመከታተል ያመቻል የሚል ጽኑእ ተስፋ አለን።
Aktualizované
22. 1. 2024

Zabezpečenie údajov

Bezpečnosť sa začína porozumením tomu, ako vývojári zhromažďujú a zdieľajú vaše údaje. Postupy zabezpečenia a uchovávania údajov v súkromí sa môžu líšiť v závislosti od používania, regiónu a veku. Tieto informácie poskytol vývojár a môže ich časom aktualizovať.
S tretími stranami nie sú zdieľané žiadne údaje
Neboli zhromaždené žiadne údaje
Prenos údajov je šifrovaný
Údaje sa nedajú odstrániť