Gibre Himamat ግብረ ሕማማት

100+
Preuzimanja
Ocena sadržaja
Сви
Slika snimka ekrana
Slika snimka ekrana
Slika snimka ekrana
Slika snimka ekrana
Slika snimka ekrana
Slika snimka ekrana
Slika snimka ekrana
Slika snimka ekrana

O ovoj aplikaciji

Гибре Химамат је етиопска књига православног тесахеда која се чита у Светој недељи, последњој недељи коризме. Књига садржи читања Палме недјеље, Великог понедјељка, Великог уторка, Велике сриједе (шпијунска сриједа), Малог четвртка (Велики четвртак), Великог петка (Велики петак), Велике суботе и Ускрса. Књига садржи читања из Свете Библије, Православних канонских књига, Синаксаријума, Чуда Исуса Христа, Чуда Свете Марије, Пророчанства, Молитвене књиге, Хаиманоте Абев, Молитва Савеза, Гедлеса и других црквених књига Етиопске православне Тевахедо.

Тајна сврха ове књиге је да нас подсети да нам је Господ Бог подарио бол, смрт, вечну слободу и славу у свом васкрсењу и да је Бог живота без боли и смрти, коју свакодневно читамо и понављамо у ове свете недеље


Према томе, општи образац молитве и службе Гибре Химамат садржан је у овој књизи, и наша је искрена нада да ће свештеници и жупљани моћи да држе књигу и да је следе.

ግብረ ሕማማት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የጌታችንነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መከራ መስቀል የሚዘከርበትና በሰሙነ የሚነበብ ታላቅ መጽሐፍ ነው። ከመጽሐፍ ቅዱስ ፣ ከሥርዓት መጻሕፍት ፣ ከትንቢት ፣ ከድርሳናት ፣ ከኪዳን መጽሐፍ ፣ ስንክሳርና ከአበው መጻሕፍት የተውጣጡ ትምህርቶችንና የጸሎት ክፍሎችን ከሆሣዕና ዋዜማ እስከ ትንሣኤ ባሉት ስምንት ቀናንት በሰዓታት ተከፋፍሎ ተከፋፍሎ የተዘጋጀ መጽሐፍ ነው።

ታሪካዊ አመጣጡም ከአባቶቻችን ቅዱሳን ሐዋርያት ተያይዞ የመጣ ነው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቶ ለሐዋርያት እየተገለጸ እስከ አርባ ቀን ድረስ መጽሐፈ ኪዳንንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ሲያስተምራቸው። ቀኑም ሐዋርያትን በአንብሮተ እድ ሹሟቸውና ባርኳቸው አርጓል። (፲፮ ፲ህ። ሉቃ ፳፬ ፤ ፶፩። የሐዋ ሥራ ፩-፱)

በኋላ ሐዋርያት በኢየሩሳሌም ካሉ ምዕመናን ጋር ጾም መጾምንና ትንሣኤውን ማክበር ጀመሩ ጊዜ በጽርሐ ጽዮን ተሰብስበው የቤተ ሕማማት «ወአንትሙሰ ተዐቅቡ ወግበሩ ሕማማቲሁእናንተ ግን ጠብቃችሁ የመከራ መስቀሉ መታሰቢያ የሆነውን አክብሩ ሲሉ አዝዘዋል።። (፴፩ ፴፩)

ሐዋርያት ለስብከተ ወንጌል ይፋጠኑ ነበረና እንደ ዛሬው ሁሉ ጊዜውን አልወሰኑትም ነበር ቀጥለው የተነሱ ሊቃውንትም ቢሆኑ በዐተ ጾምን ከጥር ፲፩ ቀን እስከ የካቲት ፳፩ ፳፩። ሰሙነ ሕማማትን ደግሞ ከዐቢይ ለይተው ከመጋቢት ፳፪ እስከ መጋቢት ፳፰ ቀን በመጾም መጋቢት ፳፱ ቀን ትንሣኤውን ያከብሩ። ሥርዓት ሲያያዝ እስከ ድሜጥሮስ ዘመን ደረሰ።


እስከ ፪፻፴ ዓ ም ሊቀ ሊቀ ድሜጥሮስ በአዘጋጀው የጊዜ መቁጠሪያ (ባሕረ ሐሣብ) ሰሙነ ሕማማት ከዐቢይ ጾም ቀጥታ እንዲሆን። ክርስቲያንም በቀመረ ድሜጥሮስ ዓመታትን በንዑስ ፤ በዐቢይ ቀመር እየቀመረች አጽዋማት የሚገቡበትንና በዓላት የሚውሉበትን ጊዜ ለምዕመናን።

የሰሙነ ሕማማት ሥርዓተ ጸሎትና አገልግሎት ሁኔታ ከቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓተ አምልኮት ጋር ቢሆንም አሁን ያለውን የያዘ ግብረ ሕማማት ፤ የተሰኘው መጽሐፍ ተዘጋጅቶ ላይ የዋለው የዋለው ልደት በኋላ በኋላ በ፲፬ኛው በ፲፬ኛው ዓመት ዓመት።

እስከ ፩ሺ፫፻፹ ዓ.ም የነበሩት ብፁዕ አቡነ ብርሃነ ዐዜብ ዐዜብ ወደ ግእዝ እንደተረጎሙት ሲል በግእዝ ብቻ ታትሞ በነበረው በነበረው የግብረ ሕማማት መጽሐፍ ተገልጦአል

ስያሜም ከጥንተ ስሙ ጀምሮ ግብረ ሕማማት እንደሚባል ውስጥ በብዙ በብዙ ክፍል ተጠቅሶ ይገኛል በቂ የሆነ ምሥጢራዊ ምክንያት እንዳለው ይታመናል።

ዓላማውም ጌታ በሕማሙ ሕማማችንን በሞቱ በሞቱ ሞታችንን በትንሣኤው በትንሣኤው ዘለዓማዊ ክብርን ያጐናጸፈን ከማስገንዘቡም በላይ መከራና ሞት የሌለበት የሌለበት ሕያወ አምላክ አምላክ በሰሙነ በሰሙነ ሕማማት በየአንዳንዱ ቀን ይነበባል ይነበባል።


መሠረት የሰሙነ ሕማማት ጸሎትና ጠቅላላ ሥርዓት በዚህ መጽሓፈ ግብረ ሕማማት በየክፍሉ ተጽፎ ካህናትም ምዕመናንም በመያዝ ሥርዓቱን ሥርዓቱን ለመከታተል ያመቻል የሚል ጽኑእ ጽኑእ።
Ažurirano:
22. 8. 2024.

Bezbednost podataka

Preduslov bezbednosti je da razumete kako programeri prikupljaju i dele vaše podatke. Prakse za privatnost i bezbednost podataka mogu da se razlikuju u zavisnosti od korišćenja, regiona i uzrasta. Programer je pružio te informacije i može da ih ažurira tokom vremena.
Подаци се не деле са трећим странама
Сазнајте више о томе како програмери објављују дељење
Нема прикупљених података
Сазнајте више о томе како програмери објављују прикупљање
Подаци се шифрују током преноса
Подаци не могу да се бришу

Šta je novo

> Updated to support Android 14 (API level 34)
> Other performance improvements