የኢትዮጵያ የመንጃ ፍቃድ የፅሁፍ ፈተናን በቀላሉ እና በራስ መተማመን ለማለፍ የተዘጋጀ አጠቃላይ የልምምድ መተግበሪያ!
ይህ መተግበሪያ የመንጃ ፍቃድ ፈተናን ለመውሰድ ለሚዘጋጁ አሽከርካሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን፣ በተለያዩ የፈተና ምድቦች እና ርዕሶች የተከፋፈሉ አጠቃላይ ጥያቄዎችን በውስጡ ይዟል።
የመተግበሪያው ዋና ዋና ባህሪያት:
የተለያዩ የፍቃድ ምድቦች (License Categories): ለሞተር ሳይክል፣ ለአውቶሞቢል፣ ታክሲ 1 እና 2፣ ህዝብ 1 እና 2፣ ድርቅ 1 እና 2፣ እና ፈሳሽ 1 እና 2 የተዘጋጁ የልምምድ ጥያቄዎች።
የትራፊክ ምልክቶች ማዕከል (Traffic Signs Center): ከ128 በላይ የሚሆኑ የትራፊክ ምስሎች እና ማብራሪያዎች።
የፈተና ሞዴሎች (Mock & Final Exams): እውነተኛውን የፈተና ሁኔታ የሚመስሉ የሙከራ ፈተናዎች።
በርዕስ የተከፋፈሉ ጥያቄዎች (Subject Wise): ስነ-ባህሪ፣ ቴክኒክ፣ የማሽከርከር ህግ፣ የጉዞ መረጃ እና የማሽከርከር ስልት ጥያቄዎች።
የውጤት መከታተያ (Detailed Statistics): የስህተት እና የትክክለኛ መልሶችዎን ትክክለኛነት (Accuracy) እና የፈተና ታሪክዎን በየቀኑ የመከታተል እድል።
መተግበሪያውን አሁኑኑ ጭነው ይለማመዱ፤ ፈተናዎን በቀላሉ ያካሂዱ!
Developer Contact Details
Developer Name: AMIR SIRAJ ALI
Contact Number: +251 983380314
የኢትዮጵያ የመንጃ ፍቃድ የፅሁፍ ፈተና መለማመጃ መተግበሪያ፤የትራፊክ ምልክቶችን እና የተለያዩ የፈተና ጥያቄዎችን በምድብ የያዘ