ፊደል ኪቦርድ ለፈጣን፣ ቀላል እና ዘመናዊ የመጻፊያ ልምድ ተዘጋጅቷል። በአማርኛ፣ በትግርኛ እና በኦሮሞኛ ቋንቋዎች በቀላሉ መጻፍ እንዲችሉ ይረዳዎታል። ኪቦርዱ ንጹህ ዲዛይን፣ ፈጣን አፈጻጸም እና የተሻለ የተጠቃሚ ልምድ ያቀርባል።
በዚህ ዝመና የተካተቱ ዋና ሻሻያዎች፦
🚀 ፈጣን፣ ቀላል እና ባትሪ ቆጣቢ
😎 ስቲከሮች እና ኢሞጂዎች
🔒 100% የግላዊነት ጥበቃ
🎨 ውብ ገጽታዎች (Themes)
✍️ የእጅ ጽሁፍ መለያ (Handwriting Recognition)
ዋና ዋና ፊቸሮች፦
• ፈጣን እና ለስላሳ መጻፍ
• በቀላሉ የሚቀየሩ ገጽታዎች
• የኢሞጂ እና ስቲከር ድጋፍ
• በብዙ ቋንቋዎች መጻፍ
• ሙሉ የግላዊነት ጥበቃ — የእርስዎ መረጃ አይሰበሰብም
ፊደል ኪቦርድን ስለምትጠቀሙ እናመሰግናለን! 🙏
ፊደል ኪቦርድን ስለምትጠቀሙ እናመሰግናለን!