የልጆች ስዕል መሳያ እና ቀለም መቀቢያ ደብተር

ማስታወቂያዎችን ይዟል
3.0
647 ግምገማዎች
500 ሺ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

ልጅዎን የተለያዩ የመሳያ ገጾችን ፈልጎ ቀለም እንዲቀባ በማድረግ የፈጠራ ችሎታውን አውጥቶ እንዲጠቀም ይፍቀዱለት።
እድሜያቸው 2፣ 3፣ 4፣ 5 እና 6 ዓመት ለሆኑ ህጻናት የተለያዩ የስዕል መሳያ ጌሞችን አስበን አዘጋጅተናል። ይህ የልጃገረዶች እና ወንድ ልጆች አዝናኝ ጌም ትናንሽ ልጆችዎን ያዝናናቸዋል።
ሕጻናት ሕያው ወደሆነው የስዕል እና የቀለም መቀባት ዓለም ውስጥ በመግባት ምናባቸው እውን በማድረግ ማስመስከር ይችላሉ።
ቀላል የደረጃ በደረጃ ማስተማሪያው ልጅዎን እንዴት እንደሚስል ያስተምረዋል።
1) መደብ/ቲም ይምረጡ
2) የሚወዷቸውን ቀለሞች ይምረጡ
3) የተሰጡዎትን ቁሶች ፈልገው ያግኙ እና እይታዎን እውን ሲሆን ይመልከቱ!
የስዕል መሳያ ደብተራችን ትንሹን አርቲስት ልጅዎን የሚወዳቸውን ቁሶች እንዲስልና ቀለም እንዲቀባ የሚያስችሉ የተለያዩ ቲሞች/መደቦችን ይይዛል።
ስለ ስዕል አሳሳል መማር ልጅዎን የተደበቀ የአርቲስትነት ችሎታውን እንዲያውቅ ያስችለዋል።
የስዕል መሳል ይማሩ ባህሪያት፡
*ቀላል የመሳል ጌሞች
* የፓርክ መደብ/ቲም: የፓርክ ቁሳቁሶችን በመሳል እና ቀለም በመቀባት ምናብዎ ህያው ሲሆን አይተው ይመስክሩ!
*የዩኒኮርን ዓለም: ልጆች በዚህ በቀለም የተዋበ ዓለም ውስጥ ዩኒኮርኖችን እንዴት እንደሚስሉና ቀለም እንደሚቀቡ መማር ይችላሉ። በተጨማሪም በእነዚህ ሊማሩ ይችላሉ! ጌሙ ዩኒኮርኖችን ለሚወዱ ልጃገረዶችና ወንድ ልጆች አዝናኝ ጌም ነው።
*የውሀ ውስጥ ህይወት፡ ልጅዎን ወደ ባህር መውሰድ አይጠበቅብዎትም። ትናንሽ አርቲስት ልጆች የውሀ ውስጥ እንስሳትን ሊስሉና ቀለም ሊቀቡ እና እነዚህን ህያው ሆነው በማየት ሊመሰክሩ ይችላሉ።
*የጠፈር መደብ/ቲም: በዚህ ስዕል የመሳል ጌም ልጆች የፈጠራ ችሎታ ያላቸው ጠፈርተኞች መሆን እና በቀለም የተዋበ የጠፈር እይታቸውን አውጥተው ማሳየት ይችላሉ!
*የሀይቅና ባህር እይታ: ትንሹን ልጅዎን ወደ ዲጂታል ጉብኝት ይውሰዱት! ልጆች ሀይቆች እና ባህሮችን መሳል እና ቀለም መቀባት የሚችሉበት ቀላል የስዕል መሳል ጌም።
ይህ ብቻ አይደለም! ትንሹን አርቲስት ልጅዎን በፍጹም እንዳይሰላች ለማድረግ ከመካከላቸው የሚመርጧቸው የተለያዩ መደቦች እና የስዕል መሳያ ገጾች አሉን!
ስዕል መሳል የመማር ጥቅሞች:
የቀላል እንቅስቃሴ ክህሎቶችን እና የእይታ አቀባበልን ያሳድጋል
የእጅ ጥንካሬን ያሻሽላል
የቀለም ልዩነቶችን ያስተምራል
የአንጎልን የፈጠራ ችሎታ ያሳድጋል
ልጅዎን እንዴት እንደሚስል በመማር አርቲስት የመሆን ጉዞውን እንዲጀምር ይፍቀዱለት።
አሳሳል መማርን - የልጆች የስዕል መሳያና ቀለም መቀቢያ ደብተርን ያውርዱ እና ልጅዎን የፈጠራ ተአምር እንዲሰራ ይፍቀዱለት!
የተዘመነው በ
24 ጃን 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል

ምን አዲስ ነገር አለ

Hello! We have fixed annoying bugs and enhanced the performance of the app for the best coloring experience. Update Now!