ለ2፣3፣4 አመት እድሜ የህጻናት ጨዋታዎች

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
3.8
10.1 ሺ ግምገማዎች
5 ሚ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
በ Google Play Pass ደንበኝነት ምዝገባ አማካኝነት ይህን ጨዋታ በነፃ እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጨማሪ ከማስታወቂያዎችና ከውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች ነፃ ሆነው ይደሰቱባቸው። ተጨማሪ ለመረዳት
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

ከ350+ የህፃናት ጨዋታዎችን ለ 2፣3፣4 አመት እድሜ የህጻናት ጨዋታዎች ይጫወቱ እና ልጆችዎን በመማር እንዲዝናኑ ያድርጉ! ቀለም መቀባት፣ እንቆቅልሽ መፍታት፣ መደርደር ፣ አስደግፎ መገልበጥ እና ተጨማሪ ብዙ አስደሳች ጨዋታዎች የልጅዎትን የመጨረሻ የአይምሮ ብቃት እና የመገንዘብ ችሎታ ለማሳደግ ይረዳል።

ልጅዎትን በደማቅ ቀለማት ፣ ማራኪ ፊደላት እና አዝናኝ አኒሜሽን ይማርኩ። ህፃናት ዉሃ ውስጥ ስለሚገኙ እንስሳት ልክ እንደ የተለያዩ የአሳ ዝርያዎች፣ የባህር ኤሊ፣ መርሜድ እና ሌሎችም ይማራሉ! የተለያዩ እቃዎች ልክ እንደ መርከብ፣ ሀብት ማስቀመጫ ሳጥን እና የመርከበኛ ኮፍያም አሉት! ልጆችዎ የፈጠራ ችሎታቸው እና ብቃታቸው እያዳበሩ ሲያድጉ ይመልከቱ።

ከ2፣3፣4 አመት እድሜ የህጻናት ጨዋታ አሪፍ የሚያደርገው ከማስታወቂያ ነፃ እና ለህፃናት የማይጎዳ መሆኑ ነው! ለልጆች መማሪያ ደህንነቱ የተጠበቀ ከማስታወቂያ ነፃ የሆነን ቦታ ይፈጥራል ።

ለ2፣3፣4 አመት እድሜ የህጻናት ጨዋታዎች ከብዙ የተለያዩ ጨዋታዎች ውስጥ እንቆቅልሽ፣ፊደላት፣ቁጥር፣ኳሶችን ማፈንዳት፣ቀላም መቀባት፣ነጥብ ማገናኘት፣መልበስ፣ማዛመድ፣መደርደር፣አስደግፎ የመሳል ጨዋታ እና ተጨማሪ ሌሎችንም የያዘ ነው። ሁሉም የልጆች ጨዋታዎች ጠቃሚ አቀራረብ እና የእጅና አይን ማቀናጀት፣ ምክንያታዊ አስተሳሰብ እና የፈጠራ ችሎታን እንዲያዳብሩ ይረዳሉ። ልጅዎትን በዚህ አዝናኝ የህፃናት ጨዋታ አፕ ያዝናኑ እና በአዝናኝ መንግድ እንዲማሩ ያድርጉ።

ለ2፣3፣4 አመት እድሜ የህጻናት ጨዋታዎች በውስጡ ያካተተው፡

ትምህርት ላልጀመሩ ተስማሚ መሆኑ
ይሄ የልጆች ጨዋታዎች ቅድመ ትምህርት ላይ ላሉ ለ1፣2፣3፣4፣5 አመት እድሜ ህፃናት ተስማሚ ነው። ልጆች ስለ እንስሳት፣ ቁጥሮች፣ ቅርጾች፣ ቀለማት እና ብዙ ሌሎችንም ይማራሉ!

ለልጆች ተስማሚ
እዚህ አፕ ላይ ያሉት ሁሉም ጨዋታዎች ለልጆች ተስማሚ ናቸው። ህጻናት በቀላሉ ሊጫወቱት ይችላሉ።

ያለ ኢንተርኔት መጫወት ያስችላል እና ከ ማስታወቂያ ነፃ ነው።
እነዚህ ጨዋታዎች በማንኛውም ጊዜና ቦታ ያለ ኢንተርኔት መጫወት ይቻላል። ከማስታወቂያ ነፃ!

ማራኪ ፊደላት እና አኒሜሽን
ልጅዎትን በኛ ማራኪ፣ በህብረ ቀላም ባሸበረቁ ፊደላት እና ተግባቢ አኒሜሽን ያስደስቱ።

ልጅዎትን በዚህ ተግባቢ የልጆች ጨዋታ እንዲማሩና እንዲዝናኑ ይድርጉ። በአስደሳች እንቆቅልሽ ፣ ፊደላት፣ ቁጥሮች፣ ኳሶችን ማፈንዳት፣ ቀለም መቀባት፣ ነጥብ ማገጣጠም፣ ማልበስ፣ ማዛመድ፣ መደርደር፣ አስደግፎ መሳል ጨዋታዎች ይዝናኑ።
የተዘመነው በ
18 ማርች 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

3.7
8.08 ሺ ግምገማዎች